Numbers 28:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በሎም፦ እዚ ንእግዚኣብሄር እተቕርቦ መስዋእቲ ሓዊ እዩ። ክልተ ዓመት ዝዕድሚኦም ገንሸላት መዓልቲ መዓልቲ ብዘይ መንቅብ ከም ቀጻሊ ዝሓርር መስዋእቲ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም በላ​ቸው፦ በእ​ሳት ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የም​ታ​ቀ​ር​ቡት ቍር​ባን ይህ ነው፤ ለሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት ነውር የሌ​ለ​ባ​ቸ​ውን ሁለት የአ​ንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦ​ቶች ዕለት ዕለት ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም በላቸው። በእሳት ለእግዚአብሔር የምታቀርቡት ቍርባን ይህ ነው፤ ለዘወትር ለሚቃጠል መሥዋዕት ነውር የሌለባቸውን ሁለት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ዕለት ዕለት ታቀርባላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም በላቸው፦ ‘ለጌታ በእሳት የምታቀርቡት ቁርባን ይህ ነው፤ ለዘወትር ለሚቃጠል መሥዋዕት ነውር የሌለባቸውን ሁለት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ዕለት ዕለት ታቀርባላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኔን ኡንቱንታ፥ ‘መና ጎዳዉ ታማን ያርሽያ ያርሹ ሀዋ: ትላ ቦላና ደእያ፥ እት ላይ ግዴዳ ላኡ ዶርሳ ኦርገቱዋ ሀች ሀች ጹግያ ያርሾ ያርሽተ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay neeni unttuntta, ‹Med'inaa Godaw taman yarshshiyaa yarshshuu hawaa: tilla bollana de'iyaa, itti laytsaa gideedda laa"u dorssaa orggetuwaa hachchi hachchi s'uuggiyaa yarshshoo yarshshite;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka isttas, ‹Taman xuugettidi taas shiiqana yarshoy hayssafe kaallizayssa; istta bolla wosoy baynda layth gidiza nam7u dharsho laaqqata gallas gallas shiiqi xuugettiza yarshos shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኢስታስ፥ ‹ታማን ጹጌቲዲ ታስ ሺቃና ያርሾይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ ላይ ጊዲዛ ናምኡ ርሾ ላቃታ ጋላስ ጋላስ ሺቂ ጹጌቲዛ ያርሾስ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳስ ታማን ፁገትድ ያርሸትያ ያርሾይ ሀይሳ፤ ኩመ ቦላራ ደእያ እስ ላይ ኩምዳ ናምኡ ማራዘታ ዎንታ ዎንታ ፁሳ ያርሾ ኦድ ያርሽተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaas taman xuugetidi yarshetiya yarshoy haysa; kumetha bollara de7iya issi laythi kumida nam7u marazeta wonta wonta xuussa yarsho oothidi yarshite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም እንዲህ በላቸው፤ ‘በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የምታቀርቡት መሥዋዕት ይህ ነው፤ አንድ ዓመት የሆናቸውንና እንከን የሌለባቸውን ሁለት ተባዕት የበግ ጠቦቶች መደበኛ የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ በየዕለቱ አቅርቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእኔ የሚቀርበውም በእሳት የሚቃጠል የምግብ ቊርባን የሚከተለው ነው፦ በየቀኑ ለሚቀርበው የሚቃጠል መሥዋዕት አንድ ዓመት የሞላቸውና ምንም ነውር የሌለባቸው ሁለት የበግ ጠቦቶች ይሁኑ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ ድማ በሎም፦ እቲ ንእግዚኣብሄር እተቕርብዎ መስዋእቲ ሓዊ ኸምዙይ እዩ፦ ነቲ መዓልቲ መዓልቲ ዝቐርብ ናይ ኵልሻዕ ዝቃፀል መስዋእቲ ዝኾኑ፥ ጐደሎ ዘይብሎም ዓመት ዝገበሩ ኽልተ ጡበት ኣባጊዕ ይኹኑ።
Amharic Tigrinya 2011 በሎም ድማ እቲ ንእግዚኣብሄር እተቕርብዎ መስዋእቲ ሓዊ እዚ እዩ፡ ነቲ ናይ ወርትግ ዚሓርር መስዋእቲ ነንመዓልቲ ጎደሎ ዜብሎም ክልተ ገንሸል ዓመት ንሓደ ገንሸል ብጊሓት ሰውኣዮ።