Numbers 28:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ ዚሓርር መስዋእቲ ግና ንእግዚኣብሄር ጥዑም ጨና ጌርካ ኣዳልዎ። ክልተ ጫጩት ብዕራይ፡ ሓደ ድዑል፡ ሸውዓተ ዓመት ገንሸል፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእግዚአብሔርም በጎ መዓዛ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት ታቀርባላችሁ፤ ከላሞች ሁለት በሬዎች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእግዚአብሔርም ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት ታቀርባላችሁ፤ ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታም መዓዛው ያማረ ሽታ እንዲሆን የሚቃጠለውን መሥዋዕት ታቀርባላችሁ፤ ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ ሳዉዋ ቶሹኩ ግያ ጹግያ ያርሹዋ ኦደ፥ መና ጎዳዉ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laa"u korumatuwaa, itti dorssaa orggiyaanne itti laytsaa gideedda laappun dorssaa orggetuwaa sawuwaa toshukku giyaa s'uuggiyaa yarshshuwaa ootsiide, Med'inaa Godaw yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nam7u mirgota, issi dharshonne layth kumida laappun dharsho laaqqata sawo tunnu giidi GODAA ufayssiza xuugettiza yarsho shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናምኡ ሚርጎታ፥ ኢሲ ርሾኔ ላይ ኩሚዳ ላፑን ርሾ ላቃታ ሳዎ ቱኑ ጊዲ ጎዳ ኡፋይሲዛ ጹጌቲዛ ያርሾ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናምኡ ዎፋኖታ፥ እስ ማራዝያነ እስ ላይ ኩምዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ ጎዳስ ሳውያ ፁሳ ያርሾ ኦድ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nam7u wofaanota, issi maraziyanne issi laythi kumida laapun dorsa urgeta Godaas sawiya xuussa yarsho oothidi yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸውን ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ አድርጋችሁ የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች፥ መዓዛው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ንእግዚኣብሄር ደስ ዘብሎ ጥዑም ዝጨናኡ ዝቃፀል መስዋእቲ ጌርኩም ክልተ ዝራብዓት፥ ሓደ ማጕላ፥ ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡቦታት ኣባጊዕ ኣቕርቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ ዚሐርር መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ንጥዑም ጨና ኽልተ ዝራብዕ ሓደ ድዑል፡ ሾብዓተ ገንሸል ዓመት ኣቕርቡ። |