Numbers 28:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መዓልቲ በዅሪ ፍረታት እውን፡ ሰሙናትኩም ምስ ወድአ፡ ሓድሽ መስዋእቲ ምግቢ ንጐይታ እንተ ኣምጺእኩም፡ ቅዱስ ምትእኽኻብ ይግበረልኩም። ዝኾነ ናይ ኣገልግሎት ስራሕ ኣይትሰርሑ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በበዓለ ሠዊት ቀን በሰንበታት በዓላችሁ አዲሱን የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር ባቀረባችሁ ጊዜ፥ የተቀደሰ ቀን ይሆንላችኋል፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞ በበኵራት ቀን ከሰባቱ ሱባዔ በዓላችሁ አዲሱን የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር ባቀረባችሁ ጊዜ፥ የተቀደሰ ጉባኤ ይሆንላችኋል፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ደግሞ በበኵራት ቀን ከሰባቱ ሱባዔ በዓላችሁ አዲሱን የእህል ቁርባን ለጌታ ባቀረባችሁ ጊዜ፥ የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ሳምንታቱ ባላ ጋላሳን ህንተ መና ጎዳዉ ኦራ ካ ሺሽያ ዎደ፥ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሶ አያነ ኦፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Saaminttatu Baalaa gallassan hintte Med'inaa Godaw ooratsa katsaa shiishshiyaa wode, geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa ooso ayaanne ootsoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Kaththa shiishon ba7aale bonchchiza koyro gallas intte oorath gakkiza kaththaafe xeeraa GODAAS shiishshiza gallas goynnana shiiqiteppe attiin hara ay oosokka ooththofte. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ካ ሺሾን ባኣሌ ቦንቺዛ ኮይሮ ጋላስ ኢንቴ ኦራ ጋኪዛ ካፌ ጼራ ጎዳስ ሺሺዛ ጋላስ ጎይናና ሺቂቴፔ ኣቲን ሃራ ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ካ ሺሾ ባኣለ ሳምንታን ኮይሮ ጋላስ ጎይኖስ ሺቅያ ዎደ ህንተ ኦራ ካፈ ያርሾ ያርሽተ፤ ሄ ዎደ አይ ኦሶካ ኦፍተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Katha Shiisho Ba7aale saamintan koyro gallas goyinnoos shiiqiya wode hinte ooratha kathaafe yarsho yarshite; he wode ay oosoka oothopite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በየሳምንቱ በሚደረገው በዓል፣ አዲስ የእህል ቍርባን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በምታቀርቡበት በፍሬ በኵራት ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ተግባርም አትሥሩበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በመከር በዓል መጀመሪያ ቀን አዲስ እህል ለእግዚአብሔር መባ አድርጋችሁ በምታቀርቡበት ጊዜ ለአምልኮ ትሰበሰባላችሁ፤ ሥራም አትሠሩም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብበዓል ሰሙናት፥ በታ ንእግዚኣብሄር ሓድሽ መስዋእቲ እኽሊ እተቕርቡላ፥ ቀዳማይ ፍረኹም እትእክቡላ መዓልቲ፥ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ዝኾነ ስራሕውን ኣይትስርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ቐዳመይቲ ፍሬኹም ንእግዚኣብሄር ሓድሽ መስዋእቲ ብልዒ እተቕርቡላ መዓልቲ፡ በቲ ናይ ሰሙን በዓላትኩም፡ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም፡ ገለ ዕዮ ኣገልግሎት ኣይትዕየዩ። |