Numbers 28:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ቅዱስ ምትእኽኻብ ይግበረልኩም። ዝኾነ ናይ ኣገልግሎት ስራሕ ኣይትሰርሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰባ​ተ​ኛ​ውም ቀን የተ​ቀ​ደሰ ይሁ​ን​ላ​ችሁ፤ የተ​ግ​ባ​ርን ሥራ ሁሉ አት​ሥ​ሩ​በት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰባተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ የተግባርን ሥራ ሁሉ አትሥሩበት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰባተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላፑን ጋላሳን ቃይ ጌሻ ሺቁዋ ሺቅተ፤ ዳቡርስያ ኦሶ አያነ ኦፕተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laappuntsa gallassan k'ay geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; daaburssiyaa ooso ayaanne ootsoppite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laappunththo gallas goynnanaas shiiqite; he gallas ay oosokka ooththofte.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላፑን ጋላስ ጎይናናስ ሺቂቴ፤ ሄ ጋላስ ኣይ ኦሶካ ኦፍቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላፑን ጋላሳን ጎይኖስ ሺቅተ፤ ሄ ጋላስ አይ ኦሶካ ኦፍተ።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laapuntha gallasan goyinnoos shiiqite; he gallas ay oosoka oothopite.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ተግባርም አትሥሩበት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሰባተኛው ቀን ለአምልኮ ትሰበሰባላችሁ፤ በእርሱ ምንም ሥራ አትሠሩም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ ሻውዐይቲ መዓልቲ ኸዓ ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ፤ ዝኾነ ስራሕውን ኣይትስርሑ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ኸአ ቅዱስ ኣኼባ ይኹነልኩም፡ ገለ ዕዮ ኣገልግሎት ኣይትዕየዩ።