Numbers 28:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መስዋእቲ ምግቦም ድማ ምስ ዘይቲ ዝተሓወሶ ሓርጭ ይኹን፡ ሰለስተ ዓስራይ ንብዕራይ፡ ክልተ ዓስራይ ድማ ንሓንቲ ድዑል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ህል ቍር​ባ​ና​ቸ​ው​ንም በዘ​ይት የተ​ለ​ወሰ መል​ካም ዱቄት፥ ለአ​ንድ ወይ​ፈን ከመ​ስ​ፈ​ሪ​ያው ከዐ​ሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአ​ው​ራ​ውም በግ ከመ​ስ​ፈ​ሪ​ያው ከዐ​ሥር እጅ ሁለት እጅ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእህል ቍርባናቸውንም በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት፥ ለአንድ ወይፈን ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአውራውም በግ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእህል ቁርባናቸውንም በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት፥ ለአንድ ወይፈን ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሦስት እጅ፥ ለአውራውም በግ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካ ያርሾ እት ኮሩማና ዛይትያን ሙናቀቴዳ ሄዙ ኪሎ ግራመ ግድያ ሙሩታ ዛርጋ ልያ፥ እት ዶርሳ ኦርግያና ላኡ ኪሎ ግራመ ግድያ ልያነ
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Katsaa yarshshoo itti korumaanna zayitiyaan munak'etteedda heezzu kiilo giraame gidiyaa muruta zarggaa d'iiliyaa, itti dorssaa orggiyaana laa"u kiilo giraame gidiyaa d'iiliyaanne
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi issi mirgora kaththa yarshos heedzdzu kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqidi shiishshite; qasse dharshozara kaththa yarshos nam7u kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqi shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ኢሲ ሚርጎራ ካ ያርሾስ ሄ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂዲ ሺሺቴ፤ ቃሴ ርሾዛራ ካ ያርሾስ ናምኡ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ ዎፋኑዋራ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳ ሄ ክሎ ግራመ ሎኦ ግስተ ለ፥ እስ ማራዝያራ ናምኡ ክሎ ግራመ ለነ
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi wofaanuwara shamaho zayten munuqetida heedzu kilo giraame lo77o giste dhiille, issi maraziyara nam7u kilo giraame dhiillenne
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእያንዳንዱም ወይፈን ጋር ለእህል ቍርባን የሚሆን በዘይት የተለወሰ የኢፍ ሦስት ዐሥረኛ ልም ዱቄት፣ ከአውራውም በግ ጋር የኢፍ ሁለት ዐሥረኛ ልም ዱቄት አቅርቡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ተገቢ የሆነውንም የእህል ቊርባን በወይራ ዘይት የተለወሰ ምርጥ ዱቄት አቅርቡ፤ ይኸውም ከእያንዳንዱ ኰርማ ጋር ሦስት ኪሎ ዱቄት፥ ከአውራው በግ ጋር ሁለት ኪሎ ዱቄት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስኡ ዝቐርብ መስዋእቲ እኽሊ ኸዓ ብዘይቲ ዝተለወሰ ልሑም ሕሩጭ ኣቕርቡ፤ መምስ ሓደ ዝራብዕ ሰለስተ ኺሎ ግራም፥ ምስቲ ማጕላ ኽልተ ኺሎ ግራም፥
Amharic Tigrinya 2011 ናይ ብልዒ መስዋእቶም ከአ ብዘይቲ እተቖምጥዔ ድኹም ሓርጭ፡ ንዝራብዕ ሰለስተ ዓስራይ ኣፍ ሰውኡ፡