Numbers 28:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ሓዊ መስዋእቲ ኣቕርቡ። ክልተ ጫጩት ብዕራይን ሓደ ድዑልን ሸውዓተ ዓመት ገንሸልን፤ ንዓኻትኩም መንቅብ ዘይብሎም ክኾኑ ኣለዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእሳትም የተደረገውን ለእግዚአብሔር የሚቃጠለውን መሥዋዕት ታቀርባላችሁ፤ ከላሞች ሁለት በሬዎች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነውር የሌለባቸው ይሁኑላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእሳትም የተደረገውን ለእግዚአብሔር የሚቃጠለውን መሥዋዕት ታቀርባላችሁ፤ ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፤ ነውር የሌለባቸው ይሁኑላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌታም የሚቃጠለውን መሥዋዕት በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን ታቀርባላችሁ፤ ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ ሰባት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች፤ እነርሱም ነውር የሌለባቸው መሆናቸውን ተመልከቱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላኡ ኮሩማቱዋ፥ እት ዶርሳ ኦርግያነ እት ላይ ግዴዳ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ፥ ኡባይካ ትላ ቦላና ደእያዋንታ፥ ታማን ያርሽያ ያርሹዋ ኦደ፥ መና ጎዳዉ ያርሽተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laa"u korumatuwaa, itti dorssaa orggiyaanne itti laytsaa gideedda laappun dorssaa orggetuwaa, ubbaykka tilla bollana de'iyaawantta, taman yarshshiyaa yarshshuwaa ootsiide, Med'inaa Godaw yarshshite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta bolla wosoy baynda 2 mirgota, issi dharshonne layth kumida laappun dharsho laaqqata xuugettiza yarsho histti GODAAS shiishshite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቦላ ዎሶይ ባይንዳ 2 ሚርጎታ፥ ኢሲ ርሾኔ ላይ ኩሚዳ ላፑን ርሾ ላቃታ ጹጌቲዛ ያርሾ ሂስቲ ጎዳስ ሺሺቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቦረይ ባይና ናምኡ ዎፋኖታ፥ እስ ማራዘነ እስ ላይ ኩምዳ ላፑን ዶርሳ ኡርገታ ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Borey bayna nam7u wofaanota, issi marazenne issi laythi kumida laapun dorsa urgeta xuussa yarsho oothidi Godaas yarshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንከን የሌለባቸው ሁለት ወይፈኖች፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አቅርቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የምግብ ቊርባን አድርጋችሁ የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ፤ ይኸውም ነውር የሌለባቸው ሁለት ወይፈኖች፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ ዓመት የሞላቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ታቀርባላችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ኽልተ ዝራብዓት፥ ሓደ ማጕላ፥ ዓመት ዝገበሩ ሸውዓተ ጡቦታት ኣባጊዕ፥ ኵሎም ጐደሎ ዘይብሎም፥ ብሓዊ ተቓፂሉ ዝቐርብ ዝቃፀል መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ኣቕርቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ መስዋእቲ ሓዊ፡ ዚሐርር መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር ክልተ ዝራዕ፡ ሓደ ድዑል፡ ሾብዓተ ገንሸል ዓመት ኣቕርቡ፡ ጎደሎ ዜብሎም ይኹነልኩም። |