Numbers 28:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሓንቲ ብዕራይ ድማ ሰለስተ ዓስራይ ሓርጭ ምስ ዘይቲ ተሓዋዊሱ መስዋእቲ ብልዒ። ንሓደ ድዑል ድማ ክልተ ዓስራይ ሓርጭ ንመስዋእቲ ብልዒ ምስ ዘይቲ ተሓዋዊሱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእያንዳንዱም ወይፈን ለእህል ቍርባን በዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሦስት እጅ መልካም ዱቄት፥ ለአውራው በግ ለእህል ቍርባን በዘይት የተለወሰ፥ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ መልካም ዱቄት፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእያንዳንዱም ወይፈን ለእህል ቍርባን በዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሦስት እጅ መልካም ዱቄት፥ ለአውራው በግም ለእህል ቍርባን በዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከአሥር እጅ ሁለት እጅ መልካም ዱቄት፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም ደግሞ ለእያንዳንዱም ወይፈን ለእህል ቁርባን በዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሦስት እጅ መልካም ዱቄት፥ ለአንድ አውራ በግም ለእህል ቁርባን በዘይት የተለወሰ ከመስፈሪያው ከዐሥር እጅ ሁለት እጅ መልካም ዱቄት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት እት ኮሩማና ዛይትያን ሙናቀቴዳ ሄዙ ኪሎ ግራመ ግድያ ሙሩታ ዛርጋ ልያ፥ እት ዶርሳ ኦርግያና ዛይትያን ሙናቀቴዳ ላኡ ኪሎ ግራመ ግድያ ሙሩታ ዛርጋ ልያነ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Itti itti korumaanna zayitiyaan munak'etteedda heezzu kiilo giraame gidiyaa muruta zarggaa d'iiliyaa, itti dorssaa orggiyaana zayitiyaan munak'etteedda laa"u kiilo giraame gidiyaa muruta zarggaa d'iiliyaanne |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Issi issi mirgora kaththa yarshos heedzdzu kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqidi shiishshite; qasse dharshozara kaththa yarshos nam7u kilo gidiza liiqo dhiille wogara zayten munuqi shiishshite; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሲ ኢሲ ሚርጎራ ካ ያርሾስ ሄ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂዲ ሺሺቴ፤ ቃሴ ርሾዛራ ካ ያርሾስ ናምኡ ኪሎ ጊዲዛ ሊቆ ሌ ዎጋራ ዛይቴን ሙኑቂ ሺሺቴ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ እስ ዎፋኑዋራ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳ ሄ ክሎ ግራመ ግድያ ሎኦ ግስተ ለራ ካ ያርሾ ኦድ ያርሽተ። ቃስ ሻማሆ ዛይተን ሙኑቀትዳ ናምኡ ክሎ ግራመ ግድያ ሎኦ ግስተ ልያ ማራዝያራ ዎላ ያርሻ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi issi wofaanuwara shamaho zayten munuqetida heedzu kilo giraame gidiya lo77o giste dhiillera katha yarsho oothidi yarshite. Qassi shamaho zayten munuqetida nam7u kilo giraame gidiya lo77o giste dhiilliya maraziyara wolla yarsha. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእያንዳንዱ ወይፈን ጋር ለእህል ቍርባን የሚሆን በዘይት የተለወሰ የኢፍ ሦስት ዐሥረኛ ልም ዱቄት፣ ከአውራውም በግ ለእህል ቍርባን የሚሆን በዘይት የተለወሰ የኢፍ ሁለት ዐሥረኛ ልም ዱቄት ይቀርባል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለእህልም ቊርባን በወይራ ዘይት የተለወሰ ምርጥ ዱቄት አቅርቡ፤ ይኸውም ከእያንዳንዱ ኰርማ ጋር ሦስት ኪሎ ዱቄት፥ ከአውራው በግ ጋር ሁለት ኪሎ ዱቄት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መስዋእቲ እኽሊ ድማ ብዘይቲ ዝተለወሰ ሕሩጭ ኣቕርቡ፦ መምስ ሓደ ዝራብዕ ሰለስተ ኺሎ ግራም ሕሩጭ፥ ምስቲ ማጕላ ኽልተ ኺሎ ግራም ሕሩጭ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | መስዋእቲ ብልዒ ድማ ነንሓደ ዝራብዕ ስለስተ ዓስራይ ኣፍ ኤፋ፡ ብዘይቲ እተቖምጥዔ ድኹም ሓርጭ ነቲ ድዑል መስዋእቲ ብልዒ ኸአ ክልተ ዓስራይ ኣፍ፡ ብዘይቲ እተቖምጥዔ ድኹም ሓርጭ። |