Numbers 27:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ከኣ ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ሓደ ሰብ እንተ ሞይቱ ወዲ እንተ ኣልይዎ፡ ርስቱ ናብ ጓሉ ይሓልፍ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ሰው ቢሞት፥ ወንድ ልጅም ባይ​ኖ​ረው፥ ርስ​ቱን ለሴ​ቶች ልጆቹ ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሰው ቢሞት ወንድ ልጅም ባይኖረው፥ ርስቱ ለሴት ልጁ ይለፍ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘ወንድ ልጅ ሳይኖረው የሚሞት ሰው ቢኖር፥ ርስቱ ለሴት ልጁ ይተላለፍ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኔን እስራኤላቱዋ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘እት አሳይ አቱማ ናእ ባይናን ሀይቂያዋ ግዶፐ፥ አ ቢታ አ ማጫ ናእ ላቶ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay neeni Israa'eelatuwaa hawaadan yaaga; ‹Itti Asay attuma na'i bayinnan hayk'k'iyaawaa gidooppe, Aa biittaa Aa mac'c'a na'i laatto;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Attuma naa yelontta hayqqidaadey diikko iza macca nay he izas dizaaz laattanaas dandayzayssa Isra7eele asaa erisa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቱማ ና ዬሎንታ ሃይቂዳዴይ ዲኮ ኢዛ ማጫ ናይ ሄ ኢዛስ ዲዛዝ ላታናስ ዳንዳይዛይሳ ኢስራኤሌ ኣሳ ኤሪሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ እስራኤለ አሳኮ፥ ‘እስ አስ አደ ናአ የሎና ሀይቅኮ እያ ማጫ ናይት ላቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi Isra7eele asaako, ‘Issi asi adde na7a yelonna hayqiko iya macca nayti laatto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘አንድ ሰው ወንድ ልጅ ሳይተካ ቢሞት ውርሱን ለሴት ልጁ አስተላልፉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወንድ ልጅ ሳይወልድ የሚሞት ሰው ቢኖር ሴት ልጁ ንብረቱን መውረስ እንደሚገባት ለእስራኤል ሕዝብ አስታውቅ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ድማ ኸምዙይ በሎም፦ ሰብ፥ ወዲ እንተይሓደገ እንተ ሞተ፥ ነቲ ርስቱ ናብ ጓሉ ኣሕልፍዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ድማ ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ሰብ ወዲ ኸይሐደገ እንተ ሞተ፡ እቲ ርስቱ ናብ ጓሉ ኣሕልፍዎ።