Numbers 27:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣዋልድ ጾሎፍሃድ ሓቅን እየን፡ ኣብ መንጎ ኣሕዋት ኣቦኦም ርስቲ ሀበን፤ ርስቲ ኣቦኦም ከኣ ናባታቶም ክሓልፍ ፍቐደሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሰለጰዓድ ልጆች እውነት ተናግረዋል፤ በአባታቸው ወንድሞች መካከል የርስት ድርሻ ስጣቸው፤ የአባታቸውን ርስት ለእነርሱ ስጥ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰለጰዓድ ልጆች እውነት ተናግረዋል፤ በአባታቸው ወንድሞች መካከል የርስት ድርሻ ስጣቸው፤ የአባታቸውን ርስት ለእነርሱ አሳልፈህ ስጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የሰለጰዓድ ልጆች ትክክለኛ ነገር ተናግረዋል፤ በአባታቸው ወንድሞች መካከል የርስት ድርሻ ስጣቸው፤ የአባታቸውን ርስት ወደ እነርሱ ይተላለፍ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ጻሎፍሃዳ ማጫ ናናይ ኦቼዳዌ ልከ፤ ኡንቱንቱ አዉዋ እሻንቱ ግዶን ኔን ኡንቱንቶ ላትያ ቢታ እማ፤ አ ላታይ ኡንቱንታ ጋኮ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «S'alofihaada mac'c'a naanay oochcheeddawe likke; unttunttu aawuwaa ishanttu giddon neeni unttunttoo laattiyaa biittaa imma; Aa laatay unttuntta gakko. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Xilofaade macca nayti oychchida oyshay likke; hessa gishshas ne istta aawa dabbota giddon isttas xinxxo gade imma; kase istta aawa gadey gede isttas imetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጺሎፋዴ ማጫ ናይቲ ኦይቺዳ ኦይሻይ ሊኬ፤ ሄሳ ጊሻስ ኔ ኢስታ ኣዋ ዳቦታ ጊዶን ኢስታስ ጺንጾ ጋዴ ኢማ፤ ካሴ ኢስታ ኣዋ ጋዴይ ጌዴ ኢስታስ ኢሜቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሰሎጳዳ ማጫ ናይታ ኦይሻይ ልከ፤ ኤንታ አዋ ዳቦታ ግዶን ኔኒ ኤንታዉ ላታ ቢታ እማ፤ እያ ግሾይ ኤንታ ላታ ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Selophaada macca nayta oyshay like; enta aawa dabbota giddon neeni entaw laata biitta imma; iya gishoy enta laata gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሰለጰዓድ ልጆች ጥያቄ ትክክል ነው፤ በርግጥ በአባታቸው ዘመዶች መካከል ድርሻቸውን ርስት አድርገህ ልትሰጣቸው ስለሚገባ የአባታቸውን ድርሻ ለእነርሱ አስተላልፍላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የጸሎፍሐድ ሴቶች ልጆች የጠየቁት ትክክል ነገር ነው፤ ስለዚህ በአባታቸው ዘመዶች መካከል ርስት ስጣቸው፤ የአባታቸው ድርሻ ወደ እነርሱ ይተላለፍ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣጓላት ሰለጰኣድ ዝተዛረባኦ ሓቂ እዩ። ምስ ሓወቦታተን ርስቲ ሃበን፤ እቲ ርስቲ ኣቦአን ናብኣተን ኣሕሊፍካ ሃበን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣዋልድ ጸሎፍሓድ እተዛረቦኦ ሓቂ እዩ። ኣብ ማእከል ሓወባታተን ርስቲ ሀበን፡ እቲ ርስቲ ኣቦኤን ናባታተን ኣሕልፎ። |