Numbers 27:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ናብዚ ከረን ኣባሪም ደይብካ፡ ነታ ንደቂ እስራኤል ዝሃብክዋ ምድሪ ርአ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ወደዚህ በናባው አሻገር ወዳለው ተራራ ውጣ፤ ለእስራኤልም ልጆች ይገዙአት ዘንድ እኔ የምሰጣቸውን የከነዓንን ምድር እያት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ወደዚህ ወደ ዓባሪም ተራራ ውጣ፥ ለእስራኤልም ልጆች የሰጠኋትን ምድር እይ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደዚህ ወደ ዓባሪም ተራራ ውጣ፥ ለእስራኤልም ልጆች የሰጠኋትን ምድር እይ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ፑደ አባርማ ደረቱዋ ከሳደ፥ ታን እስራኤልያ አሳዉ እሜዳ ቢታ በአ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday Musa, «Pude Abaarima Deretuwaa kesaade, taani Israa'eeliyaa asaw immeedda biittaa be'a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muses, «Neni pude Abaarime zumata bolla kezada tani Isra7eele asaas immanaas qoppida biitta ubbaa yuushsha xeella. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኔኒ ፑዴ ኣባሪሜ ዙማታ ቦላ ኬዛዳ ታኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ ኢማናስ ቆፒዳ ቢታ ኡባ ዩሻ ጼላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ፥ “አባሪማ ዙማ ቦላ ከያዳ ታ እስራኤለ አሳስ እምዳ ቢታ በአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko, “Abariima Zumaa bolla keyada ta Isra7eele asaas immida biitta be7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በዓባሪም ሸንተረር ላይ ወዳለው ወደዚህ ተራራ ውጣና ለእስራኤላውያን የሰጠኋቸውን ምድር እይ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ወደ ዐባሪም ተራራ ወጥተህ ለእስራኤላውያን ልሰጣቸው ያቀድኩትን ምድር ሁሉ እይ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦ “ናብ እምባ ዓባሪም ደይብ፤ ነታ ንደቂ እስራኤል ዝሃብክዎም ምድሪ ኸዓ ረአያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ናብዚ ኸረን ኦኣባሪም ደይብ፡ እታ ንደቂ እስራኤል ዝሀብክዎም ምድሪ ኸአ ርአያ። |