Numbers 27:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኣዋልድ ጾሎፍሃድ ወዲ ሄፈር ወዲ ጊልዓድ ወዲ ማጊር ወዲ ምናሴ ካብ ዓሌታት ምናሴ ወዲ ዮሴፍ መጹ። ኣስማት ኣዋልዱ ድማ እዚ እዩ፤ ማግላ፡ ኖህን ሆግላን ሚልካን ትርዛን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገን ፥ የምናሴ ልጅ፥ የማኪር ልጅ፥ የገለአድ ልጅ፥ የኦፌር ልጅ፥ የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች መጡ፤ የእነዚህም ሴቶች ልጆች ስሞች መሐላ፥ ኑኃ፥ ሄግላ፥ ሚልካ፥ ቴርሳ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገኖች፥ የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጅ የኦፌር ልጅ የሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ቀረቡ፤ የእነዚህም ሴቶች ልጆች ስም ማህለህ፥ ኑዓ፥ ዔግላ፥ ሚልካ፥ ቲርጻ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰለጰዓድም ሴቶች ልጆች ቀረቡ፤ እርሱም ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ወገኖች፥ የምናሴ ልጅ የማኪር ልጅ የገለዓድ ልጅ የኦፌር ልጅ ነበር፤ የእነዚህም ሴቶች ልጆች ስም ማህለህ፥ ኑዓ፥ ዔግላ፥ ሚልካ፥ ቲርጻ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጻሎፍሃዳ ማጫ ናናይ ማህሎ፥ ኖኦ፥ ሆግሎ፥ ምልኮነ ትርጾ። ጻሎፍሃድ ሄፌራ ናኣ፤ ሄፌር ጋላኣደ ናኣ፤ ጋላኣደ ማክራ ናኣ፤ ማክር ምናሰ ናኣ፤ ምናሰ ዮሴፎ ናኣ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'alofihaada mac'c'a naanay Maahilo, No'o, Hoogilo, Milkkonne Tirs's'o. S'alofihaad Hefeera na'aa; Hefeeri Gala'aade na'aa; Gala'aade Maakira na'aa; Maakiri Minaase na'aa; Minaase Yooseefo na'aa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefey Minaase yelides; Minaasey Maakire yelides; Maakirey Gala7aade yelides; Gala7aadey Hefeere yelides; Hefeerey Xilofaade yelides; Xilofaades mahilo, No7o, Hogilo, Milkkonne Tirxxo geetettiza macca nayti deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌይ ሚናሴ ዬሊዴስ፤ ሚናሴይ ማኪሬ ዬሊዴስ፤ ማኪሬይ ጋላኣዴ ዬሊዴስ፤ ጋላኣዴይ ሄፌሬ ዬሊዴስ፤ ሄፌሬይ ጺሎፋዴ ዬሊዴስ፤ ጺሎፋዴስ ማሂሎ፥ ኖኦ፥ ሆጊሎ፥ ሚልኮኔ ቲርጾ ጌቴቲዛ ማጫ ናይቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሰሎጳድ ሄፌራ ናአ፤ ሄፌር ጋላዳ ናአ፤ ጋላድ ማክራ ናአ፤ ማክር ምናሰ ናአ፤ ምናሰይ ዮሰፋ ናአ። ሰሎጳዳ ማጫ ናይት ማህሎ፥ ኖኦ፥ ሆግሎ፥ ምልኮነ ትርፆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Selophaadi Hefeera na7a; Hefeeri Galada na7a; Galadi Makira na7a; Makiri Minaase na7a; Minaasey Yoosefa na7a. Selophaada macca nayti Mahilo, No7o, Hoglo, Milkonne Tirxo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ልጅ፣ የአፌር ልጅ፣ የሰለጰዓድ ሴት ልጆች ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ጐሣዎች ነበሩ፤ ስማቸውም ማህለህ፣ ኑዓ፣ ዔግላ፣ ሚልካና ቲርጻ ይባላል። እነርሱም፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሔፌር፥ የገለዓድ፥ የማኪር፥ የምናሴ፥ የዮሴፍ ልጅ የሆነው ጸሎፍሐድ፥ ማሕላ፥ ኖዓ፥ ሖግላ፥ ሚልካ እና ቲርጻ ተብለው የሚጠሩ ሴቶች ልጆች ነበሩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ማሕላ፥ ኑዓ ሖግላ፥ ሚልካ፥ ቲርፃ ዝበሃላ ኣጓላት ሰለጰኣድ ወዲ ኦፌር፥ ወዲ ገለዓድ ወዲ ማኪር ወዲ ምናሴ፥ ካብ ዓሌታት ምናሴ ወዲ ዮሴፍ ቀረባ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣዋልድ ጸሎፍሓድ ወዲ ሔፈር፡ ወዲ ጊልኣድ ወዲ ማኪር ወዲ ምናሴ፡ ካብ ዓሌታት ምናሴ ወዲ ዮሴፍ ከአ ቀረባ። ስም እተን ኣዋልዱ ድማ እዚ ነበረ፡ ማሕላ፡ ኖዓ፡ ሖግላ፡ ሚልካ፡ ቲርጻ። |