Numbers 26:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወለዶ ሮቤላውያን እዚኣቶም እዮም፣ እቶም እተቘጽሩ ድማ ኣርብዓን ሰለስተን ሽሕን ሾብዓተን ሚእትን ሰላሳን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የሮ​ቤ​ላ​ው​ያን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የሮቤላውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የሮቤላውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ሮቤላ ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 43,730።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Roobeela zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 43,730.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oroobeele zarkkefe qoodettidayti 43,730.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦሮቤሌ ዛርኬፌ ቆዴቲዳይቲ 43,730።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ሮቤላ ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 43,730.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Robeela kochata; enta kumetha tayboy 43,730.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ የሮቤል ጐሣዎች ሲሆኑ፤ ከእነዚህም የተቈጠሩት አርባ ሦስት ሺሕ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሮቤል ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሦስት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓሌታት ሮቤል ብድምር ኣርብዓን ሰለስተን ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ሰላሳን ኮኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሌታት ሮቤላውያን እዚኣቶም እዮም፡ ቁጹራቶም ድማ ርብዓን ስለስተን ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ሰለሳን ኮኑ።