Numbers 26:62 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቍጽሮም ድማ ዕስራን ሰለስተን ሽሕ፡ ኵሎም ደቂ ተባዕትዮ ካብ ወዲ ሓደ ወርሒ ንላዕሊ። ካብ ደቂ እስራኤል ርስቲ ስለ ዘይተዋህቦም፡ ኣብ ደቂ እስራኤል ኣይተቘጽሩን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከአንድ ወርም ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉ ወንዶች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩ ሃያ ሦስት ሺህ ነበሩ። ከእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አልተሰጣቸውምና ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከአንድ ወርም ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉ ወንዶች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩ ሀያ ሦስት ሺህ ነበሩ። ከእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አልተሰጣቸውምና ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዕድሜአቸው አንድ ወር የሞላቸውና ከዚያም በላይ ያሉት ወንዶች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩ ሀያ ሦስት ሺህ ነበሩ። ከእስራኤልም ልጆች መካከል ርስት አልተሰጣቸውምና ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | የለቶደፐ እት አግናነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ ፓይደቴዳ አቱማ ሌዋቱ ኡባና ላታማነ ሄዙ ሻአ። እስራኤላቱዋ ግዱዋን ኡንቱንቶ ላትያ ቢታይ እመትቤና ድራዉ፥ ኡንቱንቱ እስራኤላቱዋና ፓይደትበይክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yelettoodeppe itti aginanne hewaappe bollana de'iyaa paydeteedda attuma Leewatuu ubbaanna laatamanne heezzu sha"a. Israa'eelatuwaa gidduwaan unttunttoo laattiyaa biittay imettibeenna diraw, unttunttu Israa'eelatuwaana paydettibeykkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttas layththay issi aginanne izappe bollara gidida Lewe zarkkefe addeta qooday 23,000 gidides; heytikka hankko Isra7eele asaappe dumma mazgaban xaafetti uttida; gaasoykka isttas Isra7eele deren xinxxos gidiza aykko gadey imettonttayssasa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታስ ላይይ ኢሲ ኣጊናኔ ኢዛፔ ቦላራ ጊዲዳ ሌዌ ዛርኬፌ ኣዴታ ቆዳይ 23,000 ጊዲዴስ፤ ሄይቲካ ሃንኮ ኢስራኤሌ ኣሳፔ ዱማ ማዝጋባን ጻፌቲ ኡቲዳ፤ ጋሶይካ ኢስታስ ኢስራኤሌ ዴሬን ጺንጾስ ጊዲዛ ኣይኮ ጋዴይ ኢሜቶንታይሳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላይ እስ አጌናነ እያፐ ቦላ ግድዳ ሌወ አደ ናይታ ታይቦይ ላታማነ ሄ ሙኩላ። እስራኤለ አሳ ግዶን ኤንታዉ ላታ ቢት እመትቦና ግሾ ኤንቲ እስራኤለታራ ታይበትቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laythi issi ageenanne iyape bolla gidida Leewe adde nayta tayboy laatamanne heedzu mukula. Isra7eele asaa giddon entaw laata biitti imetiboonna gisho enti Isra7eeletara taybetibookona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንድ ወርና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ወንዶች ሁሉ ተቈጥረው ሃያ ሦስት ሺሕ ሆኑ፤ እነርሱም ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር ርስት ተካፋዮች ስላልነበሩ አብረዋቸው አልተቈጠሩም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዕድሜአቸው አንድ ወርና ከዚያም በላይ የሆነ የወንዶች ሌዋውያን ጠቅላላ ቊጥር ኻያ ሦስት ሺህ ሆነ፤ እነርሱም ከሌሎቹ እስራኤላውያን ተለይተው ተመዘገቡ፤ ይህም የሆነበት ምክንያት በእስራኤል ምድር ምንም ዐይነት የርስት ድርሻ ስላልተሰጣቸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዝተቘፀሩ ደቂ ተባዕትዮ ዝኾኑ፥ ካብ ወዲ ወርሒ ንላዕሊ ዕስራን ሰለስተን ሽሕ ኮኑ። ምስ ደቂ እስራኤል ርስቲ ስለ ዘይተውሃቦም ምስ ደቂ እስራኤል ኣይተቘፀሩን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ቁጽራቶም ተባዕትዮ ዘበሉ ኸአ፡ ካብ ወርሒ ንላዕሊ ዕስራን ሰለስተን ሽሕ ኮኑ። ብሳቶም ኣብ ማእከል ደቂ እስራኤል ርስቲ ኣይተዋህቦምን እሞ፡ ስለዚ ምስ ደቂ እስራኤል ኣይተቖጽሩን። |