Numbers 26:59 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስም ሰበይቲ ዓምራም ድማ ዮጌቤድ፡ ጓል ሌዊ፡ ኣዲኣ ንሌዊ ኣብ ግብጺ ወለደት። ንኣምራም ኣሮንን ንሙሴን ንሚርያም ሓብቶምን ድማ ወለደት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቆሬ ወገን፥ የቀዓት ወገን። ቀዓትም እንበረምን ወለደ። በግብፅ ሀገር እነዚህን ሌዋውያንን የወለደቻቸው የሌዊ ልጅ የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። እርስዋ በግብፅ ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች፤ ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእንበረም ሚስት ስም ዮካብድ ነበረ። እርሷ በግብጽ ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች፤ ለእንበረምም አሮንንና ሙሴን እኅታቸውንም ማርያምን ወለደችለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አምራማ ማቻት ሱንይ ዮከቤዶ፤ አ ግብጼን ሌዊያዉ የለቴዳ ናቶ። እዛ አምራማዉ አሮና፥ ሙሳነ ኡንቱንቱ ምቻቶ ሚርያሞ የላዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amiraama machchati suntsay Yokebeedo; Aa Gibs'en Leewiyaw yeletteedda naatto. Iza Amiraamaw Aaroona, Musanne unttunttu michchato Miiriyaamo yelaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Amiraamey Gibxen yelettida Lewe nayo Yokaabedo machcho ekkides; izakka Aaroonenne Muse geetettiza nam7u attuma naytanne Maaramo geetettiza issi macca naa yeladus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሚራሜይ ጊብጼን ዬሌቲዳ ሌዌ ናዮ ዮካቤዶ ማቾ ኤኪዴስ፤ ኢዛካ ኣሮኔኔ ሙሴ ጌቴቲዛ ናምኡ ኣቱማ ናይታኔ ማራሞ ጌቴቲዛ ኢሲ ማጫ ና ዬላዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አምራማ ማቸ ሱንይ ዮከቤዶ፤ እያ ግብፀን ሌወፐ የለትዳ ሌወ ናአ። እያ አሮና፥ ሙሰነ ኤንታ ምችዉ ማይራሞ የላሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amraama mache sunthay Yokebeedo; iya Gibxen Leewepe yeletida Leewe na7a. Iya Aarona, Musenne enta michiw Mayraamo yelasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሚስቱ ዮካብድ ትባል ነበር፤ እርሷም በግብፅ አገር ከሌዋውያን የተወለደች የሌዊ ዘር ነበረች። ከእንበረምም አሮንን፣ ሙሴንና እኅታቸውን ማርያምን ወለደች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዓሞራም በግብጽ የተወለደችውን የሌዊን ሴት ልጅ ዮኬቤድን አግብቶ ነበር፤ እርስዋም አሮንና ሙሴ የተባሉትን ሁለት ወንዶች ልጆችንና ማርያም የተባለችውን አንዲት ሴት ልጅ ወለደችለት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስም ሰበይቲ እንበረም ዮካብድ ነበረ። ንሳ ኣብ ግብፂ ዝተወልደት ጓል ሌዊ እያ። ንእንበረም ድማ ኣሮንን ሙሴን ማርያም ሓፍቶምን ወለደትሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስም ሰበይቲ ኣምራም ድማ ዮካቤድ ነበረ። ንሳ ንሌዊ ኣብ ግብጺ እተወልደትሉ ጓል ሌዊ ኣያ። ንሳ ኸኣ ንኣምራም ኣሮንን ሙሴን ሚርያም ሓብቶምን ወለደትሉ። |