Numbers 26:58 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሌታት ሌዋውያን እዚኣቶም እዮም፡ ዓሌት ሊብናውያን፡ ዓሌት ኬብሮናውያን፡ ዓሌት ማግሊታውያን፡ ዓሌት ሙሲታውያን፡ ዓሌት ቆራታውያን። ቄሓት ድማ ኣቦ ዓምራም ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የሌዊ ልጆች ወገ​ኖች ናቸው፤ የሎ​ቢኒ ወገን፥ የኬ​ብ​ሮን ወገን፥ የሞ​ሓሊ ወገን፥ የሐ​ሙሲ ወገን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የሌዊ ወገኖች ናቸው፤ የሊብናውያን ወገን፥ የኬብሮናውያን ወገን፥ የሞሖላውያን ወገን፥ የሙሳውያን ወገን፥ የቆሬያውያን ወገን። ቀዓትም እንበረምን ወለደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የሌዊ ወገኖች ናቸው፤ የሊብናውያን ወገን፥ የኬብሮናውያን ወገን፥ የሞሖላውያን ወገን፥ የሙሳውያን ወገን፥ የቆሬያውያን ወገን። ቀዓትም እንበረምን ወለደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱካ ቃይ ሌዋቱዋ ያራቱዋ: ሊብና ያራቱዋ፥ ከብሮና ያራቱዋ፥ ማህላ ያራቱዋ፥ ሙሻ ያራቱዋነ ቆራሀ ያራቱዋ። ቃሃት አምራማ የሌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttukka k'ay Leewatuwaa yaratuwaa: Liibina yaratuwaa, Kebroona yaratuwaa, Maahila yaratuwaa, Musha yaratuwaanne K'oraaha yaratuwaa. K'ahaati Amiraama yeleedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Libina zereththata, Kebroone zereththata, Mahile zereththata, Mushe zereththata, Qoore zereththata, Qa7aatey Amiraame ma7e.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ሊቢና ዜሬታ፥ ኬብሮኔ ዜሬታ፥ ማሂሌ ዜሬታ፥ ሙሼ ዜሬታ፥ ቆሬ ዜሬታ፥ ቃኣቴይ ኣሚራሜ ማኤ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲካ ቃስ ሌወ ኮቻታ፤ ልብና ኮቻ፥ ከብሮና ኮቻ፥ ሞሆላ ኮቻ፥ ሙሰ ኮቻነ ቆረ ኮቻ። ቃሃት አምራማ የልስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysatika qassi Leewe kochata; Libina kochaa, Kebroona kochaa, Mohoola kochaa, Muse kochaanne Qore kochaa. Qahaati Amraama yelis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ደግሞ የሌዊ ጐሣዎች ነበሩ፤ የሊብናውያን ጐሣ፣ የኬብሮናውያን ጐሣ፣ የሞሖላውያን ጐሣ፣ የሙሳውያን ጐሣ፣ የቆሬያውያን ጐሣ። ቀዓት የእንበረም ቅድመ አያት ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእነርሱ ዘሮች የሊብናውያን ወገን፥ የኬብሮናውያን ወገን፥ የሞላውያን ወገን፥ የሙሳውያን ወገን፥ የቆሬያውያን ወገን ቀዓትም አምራምን ወለደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዞም ዝስዕቡ ካብ ዓሌት ሌዊ እዮም፦ ዓሌት ሊብናውያን፥ ዓሌት ኬብሮናውያን፥ ዓሌት ሞሖላውያን፥ ዓሌት ሙሳውያን፥ ዓሌት ቆሬኣውያን። ቀኣት ኣቦ እንበረም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሌታት ሌዊ እዚኣቶም እዮም፡ ዓሌት ሊብናውያን፡ ዓሌት ሔብሮናውያን፡ ዓሌት ማሕላውያን፡ ዓሌት ሙሻውያን፡ ዓሌት ቆራሓውያን። ቃሃት ከአ ንኣምራም ወለደ።