Numbers 26:55 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ምድሪ ግና ብዕጫ ክትምቀል እያ፣ ከከም ኣስማት ነገድ ኣቦታቶም ኪወርሱ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን ምድሪቱ በየስማቸው በዕጣ ትከፋፈላለች፤ እንደ አባቶቻቸው ነገድ ይወርሳሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን ምድሪቱ በዕጣ ትከፈላለች፤ እንደ አባቶቻቸው ነገድ ስም ይወርሳሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ምድሪቱ በዕጣ ትከፋፈላለች፤ እንደ አባቶቻቸው ነገድ ስም ይወርሳሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ቢታይ ሳማን ሻከቶ፤ እት እት ዛሪ ላትያ ቢታይ ኡንቱንቱ አዉዋ ዛርያ ሱንዳን ግዶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin biittay saamaan shaaketto; itti itti zarii laattiyaa biittay unttunttu aawuwaa zariyaa suntsaadan gido. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gidikkoka gishozi saaman gido; saamazikka yegettanay izaade zarkken zarkkenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዲኮካ ጊሾዚ ሳማን ጊዶ፤ ሳማዚካ ዬጌታናይ ኢዛዴ ዛርኬን ዛርኬና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ቢታይ ሳማን ሻከቶ፤ እስ እስ ኮቻይ ላታ ኤከይ ባ ኮቻ ሱንን ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin biittay saaman shaaketo; issi issi kochay laata ekey ba kochaa sunthan gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የመሬት ድልድሉም በዕጣ ይሁን፤ እያንዳንዱ የሚወርሰውም በየነገድ አባቶቹ ስም ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሆኖም ክፍፍሉ የሚደረገው በዕጣ ነው፤ ዕጣውም የሚጣለው በየነገዱ መሠረት ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ምድሪ ግና ዕፃ ብምውዳቕ ትመቐል። ነፍሲ ወከፍ ድማ ኸከም ስም ነገድ ኣቦታቶም ይውረስዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ምድሪ ግና ብዕጭ ውድቕ ትመቐል። ከከም ስም ነገድ ኣቦታቶም ይረስተዩ። |