Numbers 26:54 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንብዙሓት ዚዓቢ ርስቲ፡ ንውሑዳት ከኣ ንእሽቶ ርስቲ ኽትህቦም ኢኻ። ንነፍሲ ወከፍ ርስቱ ከከምቶም ብእኡ ዝተቖጽሩ ክወሃቦ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለብ​ዙ​ዎቹ ብዙ ርስ​ትን ትሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለህ፤ ለጥ​ቂ​ቶ​ችም ጥቂት ርስ​ትን ትሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለህ። ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው እንደ ቍጥ​ራ​ቸው መጠን ርስ​ታ​ቸ​ውን ትሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለብዙዎቹ እንደ ብዛታቸው፥ ለጥቂቶቹም እንደ ጥቂትነታቸው መጠን ርስትን ትሰጣቸዋለህ። ለሁሉ እንደ ቍጥራቸው መጠን ርስታቸው ይሰጣቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየወገናቸው ለብዙዎቹ እንደ ብዛታቸው፥ ለጥቂቶቹም እንደ ጥቂትነታቸው መጠን ርስትን ትሰጣቸዋለህ። ለሁሉ እንደ ቁጥራቸው መጠን ርስታቸው ይሰጣቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓይዱዋን ጮራቶ ኡንቱንቱ ጮራተ ኬና፥ ፓይዱዋን ጉቶ ኡንቱንቱ ጉተ ኬና ሻካደ እማ። ኡባይካ ጻፈቴዳ ባረንቱ ፓይዱዋ ኬና ኬና አክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Payduwaan c'oratoo unttunttu c'oratetsaa keenaa, payduwaan guutsatoo unttunttu guutsatetsaa keenaa shaakkaade imma. Ubbaykka s'aafetteedda barenttu payduwaa keenaa keenaa akkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qoodan dariza zarkketas aassa imma; qoodan guuxxizaytas xunththa imma; biitta gishoy asaa qooda corateththaa mala gido.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቆዳን ዳሪዛ ዛርኬታስ ኣሳ ኢማ፤ ቆዳን ጉጺዛይታስ ጹን ኢማ፤ ቢታ ጊሾይ ኣሳ ቆዳ ጮራቴ ማላ ጊዶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታይቦን ዳረይሳታስ ዳርሳዳ ቃስ ታይቦን ጉፀይሳታስ ጉዳ እማ። ኡባይካ ፃፈትዳ ባንታ ታይቡዋ ኬና ኤኮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taybon dareysatas darsada qassi taybon guuxeysatas guuthada imma. Ubbayka xaafetida banta taybuwa keena eko.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በርከት ያለ ቍጥር ላለው ጐሣ ሰፋ ያለውን ርስት፣ አነስ ያለ ቍጥር ላለው ጐሣ ደግሞ አነስ ያለውን ስጥ፤ ርስቱንም እያንዳንዱ በዝርዝሩ ላይ በተመለከተው ቍጥር መሠረት ይረከባል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብዛት ላለው ነገድ ሰፊ መሬት፥ አነስተኛ ቊጥር ለሆነ ነገድ ጠበብ ያለ መሬት ስጥ፤ የርስቱም ክፍፍል በቈጠራ በተገኘው የሕዝብ ብዛት መሠረት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ብዙሓት ከም ብዝሖም፥ ነቶም ውሑዳት ከዓ ኸም ምውሓዶም ርስቲ ሃቦም፤ ንነፍሲ ወከፍ ከከም ቍፅሩ ርስቱ ይውሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ብዙሓት ርስቲ ኣግፍሓሎም፡ ነቶም ሒደት ከአ ርስቲ ኣንኣሰሎም፡ ንነፍሲ ወከፍ ከም ቁጽሩ ርስቱ ይወሀብ።