Numbers 26:51 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም እቶም ካብ ደቂ እስራኤል እተቘጽሩ፡ ሽዱሽተ ሚእትን ሓደን ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ሰላሳን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእስራኤል ልጆች የተቈጠሩት እነዚህ ናቸው፤ ስድስት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእስራኤል ልጆች የተቈጠሩት እነዚህ ናቸው፤ ስድስት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእስራኤል ልጆች የተቈጠሩት እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም ስድስት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፓይደቴዳ እስራኤልያ አቱማ አሳይ ኡባና 601,730። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Paydeteedda Israa'eeliyaa attuma Asay ubbaanna 601,730. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kumeth qoodettida Isra7eele attumasay 601,730 gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኩሜ ቆዴቲዳ ኢስራኤሌ ኣቱማሳይ 601,730 ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታይበትዳ እስራኤለ አደ አሳ ታይቦይ ኩመ 601,730. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taybetida Isra7eele adde asaa tayboy kumethi 601,730. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በአጠቃላይ የእስራኤል ወንዶች ቍጥር ስድስት መቶ አንድ ሺሕ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ዐይነት ከእስራኤላውያን የተቈጠሩት ስድስት መቶ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዝተቘፀሩ ደቂ እስራኤል ብድምር ሽዱሽተ ሚእትን ሓደን ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ሰላሳን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ካብ ደቂ እስራኤል እተቖጽሩ ሹዱሽተ ሚእትን ሓደን ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ሰላሰን ኮኑ። |