Numbers 26:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ደቂ ብንያም ከከም ዓሌቶም እዮም፡ እቶም እተቘጽሩ ድማ ኣርብዓን ሓሙሽተን ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህ የኤፍሬም ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። በየወገናቸው የዮሴፍ ልጆች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ቢንያማ ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 45,600። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu Biiniyaama zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 45,600. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Biniyaame zarkkefe qoodettidayti 45,600 addeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቢኒያሜ ዛርኬፌ ቆዴቲዳይቲ 45,600 ኣዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ብንያመ ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 45,600. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Biniyaame kochata; enta kumetha tayboy 45,600. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ የብንያም ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺሕ ስድስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የብንያም ነገድ ተወላጆች እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ብንያም በብዓሌቶም እዚኣቶም እዮም፤ ብድምር ድማ ኣርብዓን ሓሙሽተን ሽሕን ሽዱሽተ ሚእትን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ብንያም በብዓሌቶም እዚኣቶም እዮም፡ ቁጽራቶም ከአ ኣርብዓን ሓሙሽተን ሽሕን ሹዱሽተ ሚእትን ኮኑ። |