Numbers 26:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ወለዶ ምናሴን እቶም እተቘጽሩን እዚኣቶም፡ ሓምሳን ክልተን ሽሕን ሾብዓተን ሚእትን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የገ​ለ​ዓድ ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከአ​ክ​ያ​ዝር የአ​ክ​ያ​ዝ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከኬ​ሌግ የኬ​ሌ​ጋ​ው​ያን ወገን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የምናሴ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አምሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የምናሴ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ኀምሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ምናሰ ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 52,700።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Minaase zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 52,700.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minaase qommotappe qoodettidayti 52,700 addeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚናሴ ቆሞታፔ ቆዴቲዳይቲ 52,700 ኣዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ምናሰ ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 52,700.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Minaase kochata; enta kumetha tayboy 52,700.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ የምናሴ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት አምሳ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከምናሴ ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩ ኀምሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ናይ ምናሴ ወገን እዮም ደቂ ምናሴ ብድምር ሓምሳን ክልተን ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ኮኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሌታት ምናሴ እዚኣቶም እዮም፡ ቁጽራቶም ከአ ሓምሳን ክልተን ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ኮነ።