Numbers 26:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ወለዶ ዛቡሎናውያን ከከም ቍጽሮም፡ ስሳን ሓሙሽተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የጋድ ልጆች ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አራት ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የዛብሎናውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስድሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የዛብሎናውያን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስልሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ዛብሎና ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 60,500።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Zaabiloona zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 60,500.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zaabiloone zarkkefe qoodettidayti 60,500 addeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዛቢሎኔ ዛርኬፌ ቆዴቲዳይቲ 60,500 ኣዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ዛብሎና ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 60,500.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Zabloona kochata; enta kumetha tayboy 60,500.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ የዛብሎን ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ስድሳ ሺሕ አምስት መቶ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዛብሎን ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሥልሳ ሺህ አምስት መቶ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ዛብሎን ብድምር ስሳ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ኮኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሌታት ዛብሎናውያን ከምቲ እተቖጽርዎ እዚኣቶም እዮም፡ ስሳ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን።