Numbers 26:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ወለዶ ኢሳካር ብመሰረት እቶም እተቘጽሩ እዚኣቶም፡ ስሳን ኣርባዕተን ሽሕን ሰለስተ ሚእትን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከኤዜን የኤዜናውያን ወገን፥ ከሳድፍ የሳዳፋውያን ወገን፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ የይሳኮር ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስድሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ የይሳኮር ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስልሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ይሳኮራ ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 64,300። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu Yisaakoora zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 64,300. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yisakoore zarkketappe qoodettidayti 64,300 addeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሳኮሬ ዛርኬታፔ ቆዴቲዳይቲ 64,300 ኣዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ይሳኮራ ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 64,300. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Yisakoora kochata; enta kumetha tayboy 64,300. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ የይሳኮር ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ስድሳ አራት ሺሕ ሦስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከይሳኮር ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሥልሳ አራት ሺህ ሦስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ይሳኮር ብድምር ስሳን ኣርባዕተን ሽሕን ሰለስተ ሚእትን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዓሌት ይሳኮር ከምቲ እተቖጽርዎ እዚኣቶም እዮም፡ ስሳን ኣርባዕተን ሽሕን ስለስተ ሚእትን። |