Numbers 26:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ኢሳካር ከከም ዓሌቶም፡ ካብ ቶላ፡ ዓሌት ቶላይታውያን። ካብ ፑኣ ዓሌት ፑናውያን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የዛ​ብ​ሎን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የይሳኮር ልጆች በየወገናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየወገናቸው የይሳኮር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳኮራ ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን: ቶላአ ያራቱዋ፥ ፑዋ ያራቱዋ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaakoora zaratuu barenttu yaran yaran: Tolaa'a yaratuwaa, Puuwa yaratuwaa,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisakoore zarkkefe yelettidayti Tola iza zereththata, Puuwanne iza zereththata,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳኮሬ ዛርኬፌ ዬሌቲዳይቲ ቶላ ኢዛ ዜሬታ፥ ፑዋኔ ኢዛ ዜሬታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳኮራ ዘረይ ባንታ ኮቻን ኮቻን፥ ቶላ ኮቻ፥ ፑአ ኮቻ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisakoora kochati banta kochan kochan, Toolla kochaa, Puu7a kochaa,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይሳኮር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በቶላ በኩል፣ የቶላውያን ጐሣ፣ በፋዋ በኩል፣ የፋዋውያን ጐሣ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሳኮር ነገድ ተወላጆች ቶላ፥ ፉዋ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ይሳኮር ድማ በብዓሌቶም እዞም ዝስዕቡ እዮም፦ ካብ ዓሌት ቶላ ቶላውያን፥ ካብ ዓሌት ፉዋ ፉዋውያን፥
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ይሳኮር በብዓሌቶም፡ ካብ ቶላ ዓሌት ቶላውያን፡ ካብ ፋጥ ዓሌት ፋዋውያን፡