Numbers 26:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ዓሌታት ይሁዳ ብመሰረት እቶም እተቖጽሩ ዓሰርተው ሽዱሽተ ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዛብሎን ወገኖች በየወገናቸው፥ ከሳሬድ የሳሬዳውያን ወገን፥ ከኤሎኒ የኤሎኒያውያን ወገን፥ ከያሕልኤል የያሕልኤላውያን ወገን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንቱ ይሁዳ ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 76,500። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawanttu Yihudaa zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 76,500. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda zarkkefe qoodettidayti 76,500 addeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ዛርኬፌ ቆዴቲዳይቲ 76,500 ኣዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይሳቲ ይሁዳ ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 76,500. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysati Yihuda kochata; enta kumetha tayboy 76,500. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ የይሁዳ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺሕ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከይሁዳ ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ይሁዳ ብድምር ሰብዓን ሽዱሽተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዓሌታት ይሁዳ ኸምቲ እተቖጽሮም እዚኣቶም እዮም፡ ሰብዓን ሹዱሽተን ሽሕን ሓሙሽተ ሚእትን። |