Numbers 26:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ጴረስ ድማ፤ ካብ ሔጽሮን ዓሌት ህዝሮናውያን፤ ናይ ሓሙል ዓሌት ሓሙላውያን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የይ​ሳ​ኮር ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የፋሬስም ልጆች፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከሐሙል የሐሙላውያን ወገን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የፋሬስም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከሐሙል የሐሙላውያን ወገን።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓሬሳ ዛራቱ ሄጽሮና ያራቱዋነ ሀሙላ ያራቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Paareesa zaratuu Hes'iroona yaratuwaanne Hamuula yaratuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Paareese zereththati Hexiroomenne iza baggata, Hamulenne iza zereththata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓሬሴ ዜሬቲ ሄጺሮሜኔ ኢዛ ባጋታ፥ ሃሙሌኔ ኢዛ ዜሬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፋረሳ ኮቻይ ሄስሮናነ ሀሙላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Faaresa kochay Hesiroonanne Hamuula.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የፋሬስ ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በኤስሮም በኩል፣ የኤስሮማውያን ጐሣ፤ በሐሙል በኩል፣ የሐሙላውያን ጐሣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የፋሬስም ልጆች፥ ኤስሮም፥ ሐሙልና ተወላጆቻቸው ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ፋሬስ ድማ፦ ካብ ዓሌት ኤስሮም ኤስሮማውያን፥ ካብ ዓሌት ሓሙል ሓሙላውያን እዮም፤ እዚኣቶም ወገናት ይሁዳ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ፋሬስ ድማ እዚኣቶም እዮም፡ ካብ ሔጽሮን ዓሌት ሔጽሮናውያን፡ ካብ ሑመል ዓሌት ሑሙላውያን።