Numbers 26:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሌታት ስምኦናውያን እዚኣቶም፡ ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ የስ​ም​ዖ​ና​ው​ያን ወገ​ኖች ናቸው፤ ቍጥ​ራ​ቸ​ውም ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ስሞና ዛራቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባና 22,200።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu Simoona zaratuwaa; unttunttu ubbaanna 22,200.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Simoona zarkketappe qoodettidayti 22,200 addeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሲሞና ዛርኬታፔ ቆዴቲዳይቲ 22,200 ኣዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ስሞና ኮቻታ፤ ኤንታ ኩመ ታይቦይ 22,200.
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati Simoona kochata; enta kumetha tayboy 22,200.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ የስምዖን ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩትም ሃያ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከስምዖን ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ኻያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ስምኦን ብድምር ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን ኮኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሌታት ስምኦናውያን እዚኣቶም እዮም፡ ዕስራን ክልተን ሽሕን ክልተ ሚእትን።