Numbers 26:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ስምኦን ከከም ዓሌቶም፡ ካብ ነሙኤል ዓሌት ነሙኤላውያን። ካብ ጃሚን ዓሌት ጃሚናውያን፤ ካብ ጃጊን ስድራቤት ጃጊናውያን፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የስምዖንም ልጆች በየወገናቸው፤ ከናሙሄል የናሙሄላውያን ወገን፥ ከኢያሚን የኢያሚናውያን ልጆች ወገን፥ ከያክን የያክናውያን ልጆች ወገን፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የስምዖን ልጆች በየወገናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥ ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በየወገናቸው የስምዖን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስሞና ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን: ነሙኤላ ያራቱዋ፥ ያሚና ያራቱዋ፥ ያኪና ያራቱዋ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simoona zaratuu barenttu yaran yaran: Nemu'eela yaratuwaa, Yaamiina yaratuwaa, Yaakiina yaratuwaa, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Simoona zarkkefe yelettidayti Namu7eelenne iza zereththata, Yaaminenne iza zereththata, Yaakinenne iza zereththata, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሲሞና ዛርኬፌ ዬሌቲዳይቲ ናሙኤሌኔ ኢዛ ዜሬታ፥ ያሚኔኔ ኢዛ ዜሬታ፥ ያኪኔኔ ኢዛ ዜሬታ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ስሞና ዘረይ ባንታ ኮቻን ኮቻን፥ ነሙኤላ ኮቻ፥ ያምና ኮቻ፥ ያክና ኮቻ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Simoona kochati banta kochan kochan, Nemu7eela kochaa, Yamina kochaa, Yakina kochaa, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የስምዖን ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በነሙኤል በኩል፣ የነሙኤላውያን ጐሣ፤ በያሚን በኩል፣ የያሚናውያን ጐሣ፤ በያኪን በኩል፣ የያኪናውያን ጐሣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የስምዖን ነገድ ተወላጆች፦ ነሙኤል፥ ያሚንና፥ ያኪን፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ስምኦን በብዓሌቶም እዞም ዝስዕቡ እዮም፦ ካብ ዓሌት ነሙኤል ነሙኤላውያን፥ ካብ ዓሌት ያሚን ያሚናውያን፥ ካብ ዓሌት ያኪን ያኪናውያን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ስምኦን በብዓሌቶም፡ ካብ ነሙኤል ዓሌት ነሙኤላውያን፡ ካብ ያሚን ዓሌት ያሚናውያን፡ ካብ ያኪን ዓሌት ያኪናውያን፡ |