Numbers 26:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ እቲ መዓት ድማ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኤልኣዛር ወዲ ኣሮን ካህንን ተዛረቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፦ መቅሠፍቱ ከሆነ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴንና ካህኑን አልዓዛርን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ መቅሠፍቱ ከሆነ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴንና የካህኑን የአሮን ልጅ አልዓዛርን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ መቅሠፍቱ ከሆነ በኋላ ጌታ ሙሴንና የካህኑን የአሮን ልጅ አልዓዛርን እንዲህ አላቸው፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቦሻፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ሙሳነ ቄስያ አሮና ናኣ ኤልኣዛራ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Boshaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday Musanne k'eesiyaa Aaroona na'aa El"aazara, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He boshazi aggidaappe guye Xoossi Musessinne qeese Aaroone naa El7ezeeres, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ቦሻዚ ኣጊዳፔ ጉዬ ጾሲ ሙሴሲኔ ቄሴ ኣሮኔ ና ኤልኤዜሬስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቦሻፐ ጉየ፥ ጎዳይ ሙሰኮነ ካህንያ አሮና ናኣ አላዛራኮ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Boshaape guye, Goday Musekonne kahiniya Aarona na7aa Alaazarako, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከመቅሠፍቱ በኋላ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና የካህኑን የአሮንን ልጅ አልዓዛርን እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | መቅሠፍቱ ከቆመ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴንና የካህኑን የአሮንን ልጅ አልዓዛርን እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪ እቲ መቕሰፍቲ፥ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣልኣዛር ወዲ ኻህን ኣሮንን፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ድማ፡ ድሕሪ እዛ መዓት እዚኣ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣልኣዛር ወዲ ኻህን ኣሮንን፡ ንብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤል፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ፡ ኣብ እስራኤል ናብ ውግእ ኪወጽእ ዚኽእል ዘበለ በብማይ ቤት ኣቦታቶም ቁጹሩ፡ ኢሉ ተዛረቦም። |