Numbers 25:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሚድያናውያን ግፍዕዎምን ስዓሮምን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምድ​ያ​ማ​ው​ያ​ንን አስ​ጨ​ን​ቋ​ቸው፤ ግደ​ሉ​አ​ቸ​ውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በፌጎር በመቅሠፍቱ ቀን ስለተገደለችው ስለ ምድያም አለቃ ልጅ ስለ እኅታቸው ስለ ከስቢ በፌጎር ምክንያት በሸነገሉአችሁ ሽንገላ አስጨንቀዋችኋልና ምድያማውያንን አስጨንቁአቸው ግደሉአቸውም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ምድያማውያን እንደ ጠላት ቁጠሩአቸው እነርሱንም ድል ንሱአቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ምድያማ ቢታ አሳቱዋ ሞርክተ፤ ኡንቱንታ ዎተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Midiyaama biittaa asatuwaa morkkite; unttuntta wod'ite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte Midiyaame asaa morkke mala qoodidi dippi histti dhayssite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ ሚዲያሜ ኣሳ ሞርኬ ማላ ቆዲዲ ዲፒ ሂስቲ ይሲቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ምድያመ ቢታ አሳ ሞርክድ ኤንታ ዎተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Midiyaame biitta asaa morkidi enta wodhite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ምድያማውያንን እንደ ጠላት ቈጥራችሁ ፍጇቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በምድያማውያን ላይ አደጋ ጥላችሁ ደምስሱአቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንምድያማውያን ኣጨንቕዎምን ውቕዕዎምን፤
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ብናይ ጴዖር ነገር ዝጠበሩኹም ምጥባሮም፡ ድማ ብነገር ኩዝቢ ሓብቶም፡ ጓል ሹም ሚድያን፡ በታ ብዛዕባ ጴዖር መዓት ዝወረደላ መዓልቲ እተቕትለት፡ ኣጨኒቖምኹም ነይሮም እዮም እሞ፡ ንምድያናውያን ኣጨኒቕዎምን ውቕዕዎምን።