Numbers 25:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስም እታ እተቐትለት ሚድያናዊት ሰበይቲ ድማ፡ ቆስቢ ጓል ሱር ነበረት። ኣብ ሚድያን መራሒ ህዝብን መራሒ ቤትን እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተገደለችውም ምድያማዊት ስምዋ ከስቢ ነበረ፤ እርስዋም የሱር ልጅ ነበረች፤ እርሱም የምድያም አባቶች ወገን የሚሆን የሳሞት ወገን አለቃ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተገደለችውም ምድያማዊት ስምዋ ከስቢ ነበረ፤ እርስዋም የሱር ልጅ ነበረች፤ እርሱም በምድያም ዘንድ የአባቱ ቤት ወገን አለቃ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተገደለችውም ምድያማዊት ስምዋ ከስቢ ትባል ነበረ፤ እርሷም የሱር ልጅ ነበረች፤ እርሱም በምድያም ዘንድ የአባቱ ቤት ወገን አለቃ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀይቄዳ ምድያማ ቢታ ምሽራት ሱንይ ኮዝቦ፤ እ አዉ ጹር ምድያማቱ ያራ ካፑዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hayk'k'eedda Midiyaama biittaa mishiratti suntsay Kozibo; I aawuu S'uuri Midiyaamatuu yaraa kaappuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He maccassaya Kozeebo geetettawus; izi aaway Xuure geetettees; izikka banara issife diza amarda Midiyaame qommotas korapinne. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ማጫሳያ ኮዜቦ ጌቴታዉስ፤ ኢዚ ኣዋይ ጹሬ ጌቴቴስ፤ ኢዚካ ባናራ ኢሲፌ ዲዛ ኣማርዳ ሚዲያሜ ቆሞታስ ኮራፒኔ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይቅዳ ምድያመ ማጫሰ ሱንይ ኮዝቦ፤ እ አዋይ ዙር ምድያመታ ኮቻ ሀላቃ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hayqida Midiyaame maccase sunthay Kozibo; I aaway Zuri Midiyaameta kochaa halaqa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም የተገደለችዋ ምድያማዊት ሴት ከስቢ ትባላለች፤ እርሷም ከምድያማውያን ቤተ ሰብ የአንዱ ነገድ አለቃ የሆነው የሱር ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሴቲቱም ስም ኮዝቢ ይባል ነበር፤ “ጹር” ተብሎ የሚጠራው አባትዋም በአንድነት የሚኖሩ የጥቂት ምድያማውያን ጐሣዎች አለቃ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስም እታ ዝተቐትለት ሚድያማዊት ሰበይቲ ኸዓ ከስቢ ነበረ፤ ንሳውን ጓል ሱር ነበረት። ሱር ኣብ ምድያም ናይ ሓደ ማይ ቤት ሹም ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስም እታ እተቕትለት ሚድያናዊት ሰበይቲ ኸአ ኩዝቢ ጓል ጹር፡ ንሱ ኣብ ሚድያን ናይ ሓደ ማይ ቤት ኣቦ ሓለቓ ህዝቢ ነበረ። |