Numbers 25:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስም እቲ እተቐትለ እስራኤላዊ፡ ምስታ ሚድያናዊት ሰበይቲ እውን እተቐትለ፡ ዚምሪ ወዲ ሳሉ፡ ሓለቓ ርእሲ ስድራ ኣብ መንጎ ስምኦናውያን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከም​ድ​ያ​ማ​ዊ​ቱም ጋር የተ​ገ​ደ​ለው የእ​ስ​ራ​ኤ​ላ​ዊው ሰው ስም ዘን​በሪ ነበረ፤ የአ​ባቱ ቤት አለቃ የስ​ም​ዖ​ና​ው​ያን የሆነ የሰሉ ልጅ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከምድያማዊቱም ጋር የተገደለው የእስራኤላዊው ሰው ስም ዘንበሪ ነበረ፤ የአባቱ ቤት አለቃ የስምዖናውያን የሆነ የሰሉ ልጅ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከምድያማዊቱም ጋር የተገደለው የእስራኤላዊው ሰው ስም ዘንበሪ ይባል ነበረ፤ እርሱም የስምዖናውያን ወገን የአባቱ ቤት አለቃ የሆነ የሰሉ ልጅ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምድያማ ቢታ ምሽራትና ዎዳ እስራኤልያ ብታንያ ሱንይ ሳሉ ናኣ ዝምራ፤ ሳሉ ስሞና ዛራቱዋን እት ያራ ካፑዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Midiyaama biittaa mishiratina wod'eedda Israa'eeliyaa bitaniyaa suntsay Saalu na'aa Zimira; Saalu Simoona zaratuwaan itti yaraa kaappuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He Midiyaame maccassayra issife hayqqida Isra7eele addeza sunththi Saalu naa Zimire geetettees; izikka Simoona zarkketas korapinne.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ሚዲያሜ ማጫሳይራ ኢሲፌ ሃይቂዳ ኢስራኤሌ ኣዴዛ ሱን ሳሉ ና ዚሚሬ ጌቴቴስ፤ ኢዚካ ሲሞና ዛርኬታስ ኮራፒኔ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምድያመ ማጫሴራ ሀይቅዳ ኡራ ሱንይ ሳሉ ናኣ ዝምራ ጌተቴስ። ሳሉ ስሞና ኮቻን እስ ኮቻ ሀላቃ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Midiyaame maccaseera hayqida uraa sunthay Saalu na7aa Zimira geetetees. Saalu Simoona kochan issi kochaa halaqa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከምድያማዊቷ ሴት ጋር የተገደለው እስራኤላዊ የሰሉ ልጅ ዘንበሪ ይባላል፤ የስምዖናውያን ቤተ ሰብ አለቃ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከምድያማዊቱ ሴት ጋር የተገደለው እስራኤላዊ ስም የሳሉ ልጅ ዚምሪ ሲሆን እርሱም በስምዖን ነገድ ውስጥ የጐሣ አለቃ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስም እቲ ምስታ ምድያማዊት ሰበይቲ ዝተቐትለ ሰብኣይ፥ ዘንበሪ ወዲ ሰሉ፥ ካብ ደቂ ስምኦን፥ ሹም ሓደ ማይ ቤት ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ስም እቲ እትቐትለ እስራኤላዊ ሰብኣይ፡ ምስታ ሚድያናዊት ሰበይቲ እተቕትለ፡ ዚምሪ ወዲ ሳሉ፡ ንሱ ኻብ ደቂ ስምኦን፡ ሹም ሓደ ማይ ቤት ኣቦ ነበረ።