Numbers 24:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምስላኡ ኣልዒሉ ድማ፡ በላዓም ወዲ ቤኦር ከምዚ በለ፡ እቲ ኣዒንቱ ዝኸፍታ ሰብኣይ ድማ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምሳሌም ይናገር ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ በትክክል የሚያይ ሰው እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ። የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት ሰው እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ ዐይኖቹ የተከፈቱለት ሰው እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ባረ ትምቢትያ ሀዋዳን ያጊደ ኦዴዳ፤ “ብኦራ ናኣ ባላማ ትምቢቲ፥ አ አይፊ ትሽ ኦደ ጼልያዋ ትምቢቲ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I bare timbbitiyaa hawaadan yaagiide odeedda; «Bi'oora na'aa Balaama timbbitii, Aa ayfii tishshi ootsiide s'eelliyaawaa timbbitii, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye izas tinbite yooto doommidi, «Iza ayfey doyettidaadey, Bi7oore naa Balaamey yootiza tinbite qaalay hayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዛስ ቲንቢቴ ዮቶ ዶሚዲ፥ «ኢዛ ኣይፌይ ዶዬቲዳዴይ፥ ቢኦሬ ና ባላሜይ ዮቲዛ ቲንቢቴ ቃላይ ሃይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባ ትንብትያ ሀይሳዳ ያግድ ኦድስ፤ “እያ አይፈይ ትሽ ኦድ ፄልያ፥ ብኦራ ናኣ ባላማ ትንብተይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I ba tinbitiya haysada yaagidi odis; “Iya ayfey tishshi oothidi xeelliya, Bi7oora na7aa Balaama tinbitey haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እንዲህ ሲል ንግሩን ጀመረ፤ “የቢዖር ልጅ የበለዓም ንግር፤ የዚያ ዐይኑ የተከፈተለት ሰው ንግር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ትንቢቱንም እንዲህ እያለ መናገር ጀመረ። “ዐይኑ በግልጥ የሚያይለት፥ የቢዖር ልጅ በለዓም የሚናገረው የትንቢት ቃል ይህ ነው፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምስላኡ ኽምስል ጀመረ፤ ከምዙይውን በለ፦ “በለዓም ወዲ ቢዖር ከምዙይ ይብል፤ እቲ ኣዒንቱ ዝተኸፈታሉ ሰብ ከምዙይ ይብል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምስላኡ ኣልዒሉ ድማ በለ፡ በላዓም ወዲ ቤዖር ከምዚ ይብል፡ እቲ ኽፉት ኣዒንት ዘለዎ ሰብኣይ ከምዚ ይብል፡ |