Numbers 23:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብኡ ተመልሰ፡ እንሆ ድማ፡ ንሱን ኵሎም መሳፍንቲ ሞኣብን ኣብ ጥቓ ዚሓርር መስዋእቱ ደው ኢሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እር​ሱም ተመ​ለሰ፤ እነ​ሆም፥ እር​ሱና የሞ​ዓብ አለ​ቆች ሁሉ በመ​ሥ​ዋ​ዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መን​ፈስ ወደ እርሱ መጣ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እርሱም ተመለሰ፥ እነሆም፥ እርሱና የሞዓብ አለቆች ሁሉ በመሥዋዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ ባላቅም ተመለሰ፥ እነሆም፥ እርሱና የሞዓብ ሹማምንት ሁሉ በሚቃጠለው መሥዋዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ባላቃኮ ስምያ ዎደ፥ ባላቅ ሞኣባ ካፓቱ ኡባና ባረ ጹግያ ያርሹዋ ማታን ኤቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I Baalaak'akko simmiyaa wode, Baalaak'i Moo'aaba kaappatuu ubbaanna bare s'uuggiyaa yarshshuwaa matan ek'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izikka guye simmi bishin Balaaqey Mo7aabe ayssiza daannata ubbaara issife he xuugettiza yarshoza achchan eqqida mala demmides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ጉዬ ሲሚ ቢሺን ባላቄይ ሞኣቤ ኣይሲዛ ዳናታ ኡባራ ኢሲፌ ሄ ጹጌቲዛ ያርሾዛ ኣቻን ኤቂዳ ማላ ዴሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባላም ስምያ ዎደ ባላቅ ሞአበ ሀላቃታ ኡባራ ባ ያርሹዋ ማታን ኤቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balaami simmiya wode Balaaqi Moo7abe halaqata ubbaara ba yarshuwa matan eqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም ተመልሶ ሲሄድ ባላቅን ከመላው የሞዓብ አለቆች ጋር በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አገኘው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም ተመልሶ ሲሄድ ባላቅ ከሞአብ መሪዎች ሁሉ ጋር ሆኖ በዚያው በሚቃጠለው መሥዋዕት አጠገብ እንደ ቆመ አገኘው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በለዓም ድማ ናብ ባላቅ ተመለሰ። እንሆ ኸዓ፥ ባላቅ ምስ ኵሎም ሹመኛታት ሞኣብ ኣብ ጥቓ እቲ ዝቃፀል መስዋእቲ ደው ኢሉ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብኡ ድማ ተመልሰ። እንሆ ኸአ፡ ንሱ ምስ ኩሎም ሹማምቲ ሞኣብ ኣብ ጥቓ እቲ ዚሓርር መስዋእቱ ደው ኢሉ ነበረ።