Numbers 23:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ባላቅ ንበላዓም፡ ንዓ ናብ ካልእ ቦታ ክወስደካ እየ፡ በሎ። ምናልባት ካብኡ ክትረግሞምኒ ንኣምላኽ ከሐጉሶ ይኽእል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባላቅም በለዓምን አለው፥ “ና፥ ወደ ሌላ ስፍራ እወስድሃለሁ፤ ምናልባት በዚህ ሆነህ እነርሱን ትረግምልኝ ዘንድ እግዚአብሔር ይወድድ ይሆናል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ባላቅም በለዓምን። ና፥ ወደ ሌላ ስፍራ እወስድሃለሁ፤ ምናልባት በዚህ ሆነህ እነርሱን ትረግምልኝ ዘንድ እግዚአብሔር ይወድዳል አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ባላቅም በለዓምን እንዲህ አለው፦ “እባክህ ና፥ ወደ ሌላ ስፍራ እወስድሃለሁ፤ ምናልባት በዚህ ሆነህ እነርሱን ብትረግምልኝ እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝ ይሆናል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ባላቅ ባላማ፥ “ሃያ፤ ታን ኔና ሀራሳ አፋና። ኦን ኤሪ፥ ኔና ያ አፍና ጾሳይ ናሸቲደ፥ ኔና ኡንቱንታ ታዉ ሸቅሳነንቶ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Baalaak'i Balaama, «Haaya; taani neena harasaa afana. Ooni erii, neena yaa afina S'oossay nashettiide, neena unttuntta taw shek'isanentto» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Balaaqeyka, «Haa ya ane hayssafe haraso boos; oonee erizay neni heen daada hayssa dereza taas qanggana mala Xoossi nees ero gontta aggenna» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባላቄይካ፥ «ሃ ያ ኣኔ ሃይሳፌ ሃራሶ ቦስ፤ ኦኔ ኤሪዛይ ኔኒ ሄን ዳዳ ሃይሳ ዴሬዛ ታስ ቃንጋና ማላ ጾሲ ኔስ ኤሮ ጎንታ ኣጌና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባላቅ ባላማኮ፥ “ሃያ፤ ታ ነና ሀራ በሲ ኤፋና። ኦን ኤር፥ ሄሳን ፆሳይ ኡፋይትድ፥ ኔኒ ያን ኤቃዳ ኤንታ ባዳና መላ ኦናዉ ዳንዳኤስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Balaaqi Balaamako, “Haaya; ta nena hara bessi efana. Ooni eri, hessan Xoossay ufaytidi, neeni yan eqada enta baaddana mela oothanaw danda7ees” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ባላቅ በለዓምን፣ “በል እንግዲያው ወደ ሌላ ቦታ ልውሰድህ፤ ከዚያ ሆነህ እንድትረግምልኝ ምናልባት እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ይፈቅድልህ ይሆናል” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ባላቅም “ና ወደ ሌላ ቦታ እንሂድ፤ ምናልባት ከዚያ ሆነህ ይህን ሕዝብ እንድትረግምልኝ እግዚአብሔር ይፈቅድልህ ይሆናል” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ባላቅ ድማ ንበለዓም “ናብ ካልእ ቦታ ኽወስደካ፥ ምናልባሽ እግዚኣብሄር እንተ ፈቐዶ፥ ኣብኣ ዄንኻ ኽትረግመለይ በይዛኻ ነዓ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ባላቅ ድማ ንበላዓም። ናብ ካልእ ቦታ ኽወስዳካ፡ ምናልባሽ ኣምላኽ እንተ ሰመሮ፡ ኣብኣ ዃንካ ኽትረግመለይ፡ በጃኻ ንዓ፡ በሎ። |