Numbers 23:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ክሕሱ ሰብ ኣይኰነን። ወዲ ሰብ እውን እንተ ንስሓ፤ ኢሉ ዶ ኣይከውንን? ወይስ ተዛሪቡ ድዩ ኣይክእረምን?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሰው የሚ​ታ​ለል አይ​ደ​ለም። እንደ ሰው ልጅም የሚ​ዛ​ት​በት አይ​ደ​ለም፤ እርሱ ያለ​ውን አያ​ደ​ር​ገ​ው​ምን? አይ​ና​ገ​ረ​ው​ምን? አይ​ፈ​ጽ​መ​ው​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ዎርዶታናዉ አሳ ግደና፤ ባረ ቆፋ ላማናዉ እ አሳ ናኣ ግደና። እ ኦዲደ፥ ባረ ኦዴዳዋ ኦኔ? ዎይ እ ባረ ጌዳዋ ፖለኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay worddotanaw asaa gidenna; bare k'ofaa laammanaw I asaa na'aa gidenna. I odiidde, bare odeeddawaa ootsenee? Woy I bare geeddawaa polennee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi asa mala wordotenna; iza qofay asa qofa mala laamettenna; izi ba immida hidota ubbaa polees; izi ba yootida ubbaa ooththees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኣሳ ማላ ዎርዶቴና፤ ኢዛ ቆፋይ ኣሳ ቆፋ ማላ ላሜቴና፤ ኢዚ ባ ኢሚዳ ሂዶታ ኡባ ፖሌስ፤ ኢዚ ባ ዮቲዳ ኡባ ኦስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎርዶታናዉ ፆሳይ አሰ ግደና፤ ባ ቆፋ ላማናዉ አሳ ናአ ግደና። ኦድድ፥ ባ ኦድዳይሳ ኦኔ? ዎይኮ ባ ግዳይሳ ፖለኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wordotanaw Xoossay ase gidenna; ba qofaa laammanaw asa na7a gidenna. Odidi, ba odidaysa oothennee? Woyko ba gidaysa polennee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይዋሽ ዘንድ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰው አይደለም፤ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም፤ ተናግሮ አያደርገውምን? ተስፋ ሰጥቶስ አይፈጽመውምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንደ ሰው አይዋሽም፤ ሐሳቡንም እንደ ሰው አይለውጥም የሰጠውን ተስፋ ሁሉ ይፈጽማል፤ የተናገረውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ሓሰት ከይዛረብ ሰብ ኣይኮነን፤ ከይናሳሕ ከዓ ወዲ ሰብ ኣይኮነን፤ ንሱ ነቲ ዝበሎ ኣይገብሮንዶ? ነቲ ዝተዛረቦኸ ኣይፍፅሞንዶ?
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከይሕሱ፡ ሰብ ኣይኮነን። ከይጠዐስ ከአ፡ ወዲ ሰብ ኣይኮነን። ንሱ ዝበሎስ ኣይገበሮንዶ፡ እተዛረቦስ ኣይፍጽሞንዶ፡