Numbers 23:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስላኡ ኣልዒሉ ድማ፡ ባላቅ ተንስእ እሞ ስምዓዮ፡ በሎ። ስምዑኒ ወዲ ጺጶር!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በም​ሳ​ሌም ይና​ገር ጀመር፤ እን​ዲ​ህም አለ፦ “ባላቅ ሆይ፥ ተነሣ፤ ስማ፤ የሶ​ፎር ልጅ ሆይ፥ ምስ​ክር ሁነህ አድ​ምጥ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ። ባላቅ ሆይ፥ ተነሣ፥ ስማ፤ የሴፎር ልጅ ሆይ፥ አድምጠኝ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በለዓምም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “ባላቅ ሆይ! ተነሣ፥ ስማም፤ የሴፎር ልጅ ሆይ! አድምጠኝ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባላም ባረ ትምቢትያ ሀዋዳን ያጊደ ኦዴዳ፤ “ጽፖራ ናኣ ባላቃ ደንዳ ስሳ፤ ታን ኦድያዋ ስሳ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Balaami bare timbbitiyaa hawaadan yaagiide odeedda; «S'ippoora na'aa Baalaak'aa dendda sisa; taani odiyaawaa sisa!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Balaameykka izas haasaya doommishe, «Xipoora naa Baalaaqe! Haa shiiqa! Tani nees yootizayssa siya.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባላሜይካ ኢዛስ ሃሳያ ዶሚሼ፥ «ጺፖራ ና ባላቄ! ሃ ሺቃ! ታኒ ኔስ ዮቲዛይሳ ሲያ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባላም ሀይሳዳ ያግድ ትንብተ ኦድስ፤ “ስፎራ ናአዉ፥ ባላቃ፥ ደንዳ፤ ታ ኦደይሳ ሎይዳ ስአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balaami haysada yaagidi tinbite odis; “Sifoora na7aw, Balaaqa, denda; ta odeysa loythada si7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ንግሩን እንዲህ ሲል ጀመረ፤ “ባላቅ ሆይ ተነሣ፤ አድምጠኝ፤ የሴፎር ልጅ ሆይ ስማኝ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በለዓምም እንዲህ ሲል ትንቢት ተናገረ፤ “የጺጶር ልጅ ባላቅ ሆይ፥ ወደዚህ ቀረብ ብለህ የምነግርህን ሁሉ ስማ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ በለዓም ምስላ ኽምስል ጀመረ ኸምዙይ ድማ በለ። “ባላቅ፥ ተስእ፥ ስማዕ፤ ኣታ ወዲ ሴፎር፥ ናባይ ፅን በል።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ምስላኡ ኣልዒሉ በለ፡ ባላቅ ተንስእ፡ ስማዕ ድማ፡ ኣታ ወዲ ጺጶር፡ ናባይጽን በል።