Numbers 23:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብኡ ምስ መጸ ድማ፡ እንሆ፡ ኣብ ጥቓ ዚሓርር መስዋእቱ ደው ኢሎም፡ መሳፍንቲ ሞኣብ ድማ ምስኡ ደው በሉ። ባላቅ ድማ፡ እግዚኣብሄር እንታይ ተዛሪቡ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ እርሱም መጣ፤ እነሆ፥ እርሱ ከእርሱም ጋር የሞዓብ አለቆች በመሥዋዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር፤ ባላቅም በለዓምን አለው፥ “እግዚአብሔር ምን አለ?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ እርሱም መጣ፥ እነሆም፥ እርሱ ከእርሱም ጋር የሞዓብ አለቆች በመሥዋዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር፤ ባላቅም። እግዚአብሔር የተናገረው ምንድር ነው? አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ እርሱም መጣ፥ እነሆም፥ እርሱ ከእርሱም ጋር የሞዓብ ሹማምንቶች በሚቃጠለው መሥዋዕቱ ዘንድ ቆመው ነበር፤ ባላቅም፦ “ጌታ የተናገረው ምንድነው?” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ አኮ ስሚደ፥ ባረ ጹግያ ያርሹዋ ማታን ሞኣባ ቢታ ካፓቱና ኤቄዳዋ ደሜዳ። ባላቅ አ፥ “መና ጎዳይ ኦድያባይ አዬ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I aakko simmiide, bare s'uuggiyaa yarshshuwaa matan Moo'aaba biittaa kaappatunna ek'k'eeddawaa demmeedda. Baalaak'i Aa, «Med'inaa Goday odiyaabay ayee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi simmi bishin Balaaqey Mo7aabe dereza kaaleththizaytara he xuugettiza yarshoza matan eqqida mala demmides; Balaaqeyka GODAY izas ay yootidaakko iza oychchides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ሲሚ ቢሺን ባላቄይ ሞኣቤ ዴሬዛ ካሌዛይታራ ሄ ጹጌቲዛ ያርሾዛ ማታን ኤቂዳ ማላ ዴሚዴስ፤ ባላቄይካ ጎዳይ ኢዛስ ኣይ ዮቲዳኮ ኢዛ ኦይቺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባላም ስሚድ ያ ዎደ ባላቅ ሞአበ ቢታ ሀላቃታራ ያርሹዋ ማታን ኤቅዳይሳ ደምስ። ባላቅ እያኮ፥ “ጎዳይ ነዉ አይ ኦድዴ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Balaami simmidi yaa wode Balaaqi Moo7abe biitta halaqatara yarshuwa matan eqidaysa demmis. Balaaqi iyako, “Goday new ay odidee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ተመልሶ ሲሄድ ባላቅን ከመላው የሞዓብ አለቆች ጋር በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አገኘው፤ ባላቅም፣ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) ምን አለ?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም ተመልሶ ሲሄድ ባላቅ ከሞአብ መሪዎች ጋር በዚያው በሚቃጠለው መሥዋዕት አጠገብ እንደ ቆመ አገኘው፤ ባላቅም እግዚአብሔር ምን እንደ ነገረው ጠየቀው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በለዓም ናብ ባላቅ ምስ ተመለሰ፥ እንሆ ምስ ሹመኛታት ሞኣብ ኣብ ጥቓ እቲ ዝቃፀል መስዋእቱ ደው ኢሉ ነበረ። ባላቅ ድማ “እግዚኣብሄር እንታይ በለካ?” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብኡ ኸአ መጸ፡ እንሆ ድማ፡ ኣብ ጥቓ ኣቲ ዚሐርር መስዋእቱ ደው በሉ፡ ሹማምቲ ሞኣብውን ምስኡ ነበሩ። ባላቅ ድማ፡ እግዚኣብሄር እንታይ ተዛሪቡካ፡ በሎ። |