Numbers 22:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ድማ ናብ በላዓም መጺኡ፡ እዚ ምሳኻትኩም እንታይ ሰባት እዮም፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ወደ በለዓም መጥቶ፥ “እነዚህ በአንተ ዘንድ ያሉ ሰዎች እነማን ናቸው?” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ወደ በለዓም መጥቶ። እነዚህ በአንተ ዘንድ ያሉ ሰዎች እነማን ናቸው? አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም ወደ በለዓም መጥቶ፦ “እነዚህ ከአንተ ጋር ያሉት ሰዎች እነማን ናቸው?” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ባላማኮ ዪደ፥ “ሀዋንቱ ኔናና ደእያ አሳቱ ኦኔ?” ያጊደ ኦቼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay Balaamakko yiide, «Hawanttu neenana de'iyaa asatuu oonee?» yaagiide oochcheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi Balaamekko yiidi, «Hayti nenara diza asati ay asee?» giidi oychchides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ባላሜኮ ዪዲ፥ «ሃይቲ ኔናራ ዲዛ ኣሳቲ ኣይ ኣሴ?» ጊዲ ኦይቺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ባላማ፥ “ሀይሳቲ ኔራ ደእያ አሳት ኦኔ?” ያግድ ኦይችስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay Balaama, “Haysati neera de7iya asati oonee?” yaagidi oychis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ወደ በለዓም መጥቶ፣ “ከአንተ ጋር ያሉት እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም ወደ በለዓም መጥቶ “እነዚህ ከአንተ ጋር ያሉት ሰዎች እነማን ናቸው?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ናብ በለዓም መፂኡ፥ “እዞም ምሳኻ ዘለዉ ሰባት እንታዎት እዮም?” ኢሉ ጠየቖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ድማ ናብ በላዓም መጺኡ፡ እዞም ምሳኻ ዘለው ሰባት እንታዎት እዮም በለ። |