Numbers 22:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ሎሚ ምሸት ኣብዚ ጽንሑ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝዛረበኒ መልእኽቲ ሒዘልኩም ክመጽእ እየ፡ በሎም። መሳፍንቲ ሞኣብ ድማ ምስ በላዓም ተቐመጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “ዛሬ ሌሊት በዚህ እደሩ፤ እግ​ዚ​እ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ነ​ግ​ረ​ኝን እነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ለሁ” አላ​ቸው፤ የሞ​ዓብ አለ​ቆ​ችም በበ​ለ​ዓም ዘንድ አደሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። ዛሬ ሌሊት በዚህ እደሩ፥ እግዚአብሔርም እንደሚነግረኝ እመልስላችኋለሁ አላቸው፤ የሞዓብም አለቆች በበለዓም ዘንድ ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም እንዲህ አላቸው፦ “ዛሬ ሌሊት በዚህ እደሩ፥ ጌታም እንደሚነግረኝ እመልስላችኋለሁ”፤ የሞዓብም አለቆች በበለዓም ዘንድ ተቀመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባላም ኡንቱንታ፥ “ሀቼ ቃማ ሀዋን አቅተ፤ መና ጎዳይ ታዉ ኦድያዋ ታን ህንተንቶ ኦዳና” ያጌዳ። ሞኣባ ካፓቱ ባላማዋን ታኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Balaami unttuntta, «Hachche k'amma hawaan ak'ite; Med'inaa Goday taw odiyaawaa taani hinttenttoo odana» yaageedda. Moo'aaba kaappatuu Balaamawaan takkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Balaamey isttas, «Intte hach haan aqikko GODAY taas yootidayssa ubbaa ta inttes wonto maalado yootana» gides; histtiin Mo7aabe cimati Balaame matan aqida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባላሜይ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ሃች ሃን ኣቂኮ ጎዳይ ታስ ዮቲዳይሳ ኡባ ታ ኢንቴስ ዎንቶ ማላዶ ዮታና» ጊዴስ፤ ሂስቲን ሞኣቤ ጪማቲ ባላሜ ማታን ኣቂዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባላም ኤንታኮ፥ “ሀች ቃማ ሀይሳን አቅተ፤ ጎዳይ ታዉ ኦደይሳ ታ ህንተዉ ኦዳና” ያግስ። ያንን፥ ሞአበ ሀላቃት ባላማራ ጋምእዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balaami entako, “Hachi qamma haysan aqite; Goday taw odeysa ta hintew odana” yaagis. Yaanin, Moo7abe halaqati Balaamara gam7idosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በለዓምም፣ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚሰጠኝን መልስ አመጣላችኋለሁና የዛሬን ሌሊት እዚሁ ዕደሩ” አላቸው። ስለዚህም የሞዓብ አለቆች ከእርሱ ዘንድ ቈዩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በለዓምም “እዚሁ ዕደሩና ነገ ጧት እግዚአብሔር የሚነግረኝን ሁሉ እነግራችኋለሁ” አላቸው፤ በዚህ ዐይነት የሞአባውያን መሪዎች ከበለዓም ጋር ቈዩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ድማ “ሎሚ ለይቲ ኣብዙይ ሕደሩ፤ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝነግረኒ ነገር ከዓ ምላሽ ክህበኩም እየ” በሎም። ሹመኛታት ሞኣብ ድማ ምስ በለዓም ሓደሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ናብ በላዓም መጺኡ፡ እዞም ምሳኻ ዘለው ሰባት እንታዎት እዮም በለ።