Numbers 22:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪኡ፡ ናብ በላዓም ወዲ ቤኦር፡ ናብታ ኣብ ጥቓ ሩባ ምድሪ ደቂ ህዝቡ እትርከብ ጴቶር፡ ጸዊዖም፡ እንሆ፡ ህዝቢ ኻብ ግብጺ ወጺኡ፡ ልኡኻት ሰደደ። እንሆ ንገጽ ምድሪ ይሽፍኑ፡ ኣብ ቅድመይ ድማ ይጸንሑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በወንዙም አጠገብ ባለችው በሕዝቡ ልጆች ምድር በፋቱራ ወደ ተቀመጠው ወደ ቢዖር ልጅ ወደ በለዓም፥ “እነሆ፥ ከግብፅ የወጣ ሕዝብ አለ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በወንዙ አጠገብ ባለችው በሕዝቡ ልጆች ምድር በፋቱራ ወደ ተቀመጠው ወደ ቢዖር ልጅ ወደ በለዓም። እነሆ፥ ከግብፅ የወጣ ሕዝብ አለ፤ እነሆም፥ የምድሩን ሁሉ ፊት ሸፈነ፥ በአቅራቢያችንም ተቀምጦአል፤ አሁንም ይህ ሕዝብ ከእኔ ይበልጣልና ልወጋቸውና ከምድሪቱ ላሳድዳቸው እችል እንደ ሆነ፥ እባክህ፥ ና ርገምልኝ፤ አንተ የመረቅኸው ምሩቅ የረገምኸውም ርጉም እንደ ሆነ አውቃለሁና ብሎ ይጠሩት ዘንድ መልእክተኞቹን ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በወንዙ አጠገብ ባለችው በሕዝቡ ልጆች ምድር በፋቱራ የተቀመጠውን የቢዖርን ልጅ በለዓምን እዲጠሩት እንዲህ ብሎ መልእክተኞቹን ላከ፦ “እነሆ፥ ከግብጽ የወጣ ሕዝብ አለ፤ እነሆም፥ የምድሩን ሁሉ ፊት ሸፍኖአል፥ በአቅራቢያችንም ተቀምጦአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አማዋ ጋድያን ኤፍራጺሳ ሻፋ ማታን ፓቶራ ካታማን ደእያ ብኦራ ናኣ ባላማኮ አሳ ኪቴዳ። ባላቅ፥ “በአ፥ ግብጼፐ ዳሮ አሳይ ከሴዳ፤ ኡንቱንቱ ቢታ ኡባ ማዪደ፥ ታፐ ያ ባጋን ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amaawa gadiyaan Efiraas'iisa Shaafaa matan Patoora kataman de'iyaa Bi'oora na'aa Balaamakko asaa kiitteedda. Baalaak'i, «Be'a, Gibs'eppe daro Asay keseedda; unttunttu biittaa ubbaa mayyiide, taappe ya baggan de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Amaawa biittan Efiraaxise shaafa matan Patoore katamaan diza Bi7oore naa Balaamekko qasttanne kiittidi, «Beya! Gibxe biittafe kezida issi derey biittaa may7ides; he derezi nu matan dunkaani uttides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣማዋ ቢታን ኤፊራጺሴ ሻፋ ማታን ፓቶሬ ካታማን ዲዛ ቢኦሬ ና ባላሜኮ ቃስታኔ ኪቲዲ፥ «ቤያ! ጊብጼ ቢታፌ ኬዚዳ ኢሲ ዴሬይ ቢታ ማይኢዴስ፤ ሄ ዴሬዚ ኑ ማታን ዱንካኒ ኡቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አማዋ ቢታን፥ ኤፍራፂሳ ሻፋ ማታን፥ ፓቶራ ካታማን ደእያ ብኦራ ናኣ ባላማኮ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ። “ግብፀፈ ከይዳ ዳሮ አሳይ ቢታ ኡባ ማእድ፥ ታ ማታን ዱንካንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amawa biittan, Efraxiisa shaafa matan, Patoora kataman de7iya Bi7oora na7aa Balaamako haysada yaagidi kiittis. “Gibxefe keyida daro asay biitta ubbaa ma7idi, ta matan dunkaanidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከወንዙ ዳር ባለች በትውልድ አገሩ በምትገኝ በፋቱራ የነበረውን የቢዖርን ልጅ በለዓምን እንዲጠሩት መልእክተኞች ላከ፤ እንዲህም አለ፤ “እነሆ፤ ከብዛቱ የተነሣ ምድሩን የሸፈነ ሕዝብ ከግብፅ ወጥቶ በአቅራቢያዬ ሰፍሯል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዓማው ምድር በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ በፐቶር ከተማ ይኖር ወደነበረው ወደ ቢዖር ልጅ ወደ በለዓም ይጠሩት ዘንድ መልእክተኞች እንዲህ ብሎ ላከበት፤ “ከግብጽ የወጣ አንድ ሕዝብ ምድሪቱን ሁሉ ሸፍኖአታል፤ እነርሱም በአቅራቢያችን ሰፍረዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ነቲ ኣብ ፋቱራ፥ ጥቓ ሩባ ኣብ ዘላ ዓዱ፥ ተቐሚጡ ንዘሎ በለዓም ወዲ ቢዖር፥ ልኡኻት ሰዲዱ ፀውዖ። “ኣብዙይ ካብ ግብፂ ዝወፁ ህዝቢ ኣለዉ፤ ንሳቶም ንገፅ ምድሪ ዝኸድኑ እዮም፤ እንሆ ኣብ ጥቓና ከዓ ሰፊሮም ኣለዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸአ ናብታ ኣብ ጥቓ ርባ ዘላ ጴጠር ኣብ ሃገር ደቂ ህዝቡ ተቐሚጡ ዘሎ ናብ በላዓም ወዲ ቤዖር፡ ከምዚ ኢሎም ኪጽውዕዎ ልኡኻት ሰደድሉ፡ እንሆ ካብ ግብጺ ዝወጸ ህዝቢ። እንሆ ንሱ ገጽ ምድሪ ኸዲኑ ኣሎ፡ ንሱ ኸአ ኣብ መንጽረይ ተቐሚጡ ኣሎ። |