Numbers 22:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በላዓም ድማ ንባላቅ፡ እንሆ፡ ናባኻ መጺአ ኣለኹ፡ በሎ። ሕጂ ገለ ክብል ሓይሊ ኣለኒ ድዩ? እቲ ኣምላኽ ኣብ ኣፈይ ዘእትዎ ቃል፡ ኣነ ክዛረቦ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በለ​ዓ​ምም ባላ​ቅን፥ “እነሆ፥ ወደ አንተ መጥ​ቼ​አ​ለሁ፤ አሁን አን​ዳ​ችን ነገር ለመ​ና​ገር እች​ላ​ለ​ሁን? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአፌ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ቃል እር​ሱን እና​ገ​ራ​ለሁ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በለዓምም ባላቅን። እነሆ፥ ወደ አንተ መጥቼአለሁ፤ በውኑ አሁን አንዳችን ነገር እናገር ዘንድ እችላለሁን? እግዚአብሔር በአፌ የሚያደርገውን ቃል እርሱን እናገራለሁ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በለዓምም ባላቅን እንዲህ አለው፦ “እነሆ፥ ወደ አንተ መጥቼአለሁ፤ በውኑ እኔ አሁን አንዳችን ነገር ለመናገር እችላለሁን? እግዚአብሔር በአፌ የሚያድርገውን ቃል እርሱን እናገራለሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባላም ባላቃ፥ “በአ፥ ሀእ ታን ኔኮ ያድ፤ ሽን ታን አያነ ጋናዉ ቱሙ ዳንዳይከ። ጾሳይ ታና ሃሳይስያዋ ጻላላ ታን ሃሳያና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Balaami Baalaak'a, «Be'a, ha"i taani neekko yaad; shin taani ayaanne gaanaw tumu danddaykke. S'oossay taana haasayissiyaawaa s'alalaa taani haasayana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Balaameykka Balaaqes, «Gidikkoka ha7i tani neekko yadis; ha7ikka taas ay wolqqay dizee? Ta haasayana dandayzay Xoossi taas yootooro xalla» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባላሜይካ ባላቄስ፥ «ጊዲኮካ ሃኢ ታኒ ኔኮ ያዲስ፤ ሃኢካ ታስ ኣይ ዎልቃይ ዲዜ? ታ ሃሳያና ዳንዳይዛይ ጾሲ ታስ ዮቶሮ ጻላ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባላም ባላቃኮ፥ “ሄኮ፥ ሀእ ታ ኔኮ ያስ፤ ሽን ታ አይኮካ ታፐ ጋናዉ ዳንዳእከ። ፆሳይ ታና ኦዳ ግዳባ ፃላላ ኦዳና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balaami Balaaqako, “Heko, ha77i ta neeko yas; shin ta aykoka taape gaanaw danda7ike. Xoossay tana oda gidaba xalaala odana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በለዓምም፣ “ይኸው አሁን መጥቻለሁ፤ ግን እንዲያው ማንኛውንም ነገር መናገር እችላለሁን? እኔ መናገር የሚገባኝ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በአፌ ያስቀመጠውን ብቻ ነው” ብሎ መለሰለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በለዓምም “ያም ሆነ ይህ አሁን መጥቼ የለምን? ታዲያ አሁንስ ቢሆን በራሴ ምን ኀይል አለኝ? እኔ ልናገር የምችለው እግዚአብሔር የሚነግረኝን ብቻ ነው” ሲል መለሰለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በለዓም ከዓ ንባላቅ “እንሆ፥ ናባኻ መፂአ ኣለኹ፤ እንተ ኾነ ሓደ ነገር ክዛረብ ኣይክእልን እየ፤ እቲ እግዚኣብሄር ኣብ ኣፈይ ዘንብረለይ ቃል እየ ዝዛረብ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 በላዓም ከአ ንባላቅ፡ እንሆ፡ ናባኻ መጺኤ ኣሎኹ። ሕጂ ገለ ነገር ክዛረብዶ እኽእል እየ፡ እቲ ኣምላኽ ኣብ ኣፈይ ዜንብረለይ ቃል ንሱ እየ ዝዛረብ በሎ።