Numbers 22:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሞኣብ ድማ ብዙሓት ስለ ዝነበሩ፡ በቲ ህዝቢ ኣዝያ ፈርሀት፣ ሞኣብ ድማ ብሰንኪ ደቂ እስራኤል ተጨነቐት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብዙም ነበ​ረና ሞዓብ ከሕ​ዝቡ እጅግ ፈራ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች የተ​ነሣ ሞዓብ ደነ​ገጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዙም ነበረና ሞዓብ ከሕዝቡ እጅግ ፈራ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ሞዓብ ደነገጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ብዙም ስለ ነበሩ ሞዓብ ሕዝቡን እጅግ ፈራ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ሞዓብ ደነገጠ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ሎይ ዳሮ ግዴዳ ድራዉ፥ ሞኣባቱ ሎይ ዳጋሚደ ያዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay loytsi daro gideedda diraw, Moo'aabatuu loytsi dagammiide yayyeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay keehi daro gidida gishshas Mo7aabe asay keehippe babbides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ኬሂ ዳሮ ጊዲዳ ጊሻስ ሞኣቤ ኣሳይ ኬሂፔ ባቢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ዳሮ ግድዳ ግሾ፥ ሞአበት ዳሮ ዳጋምድ ያይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay daro gidida gisho, Moo7abeti daro dagammidi yayidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሞዓብም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ተሸበረ፤ በርግጥም ሞዓብ በእስራኤላውያን ምክንያት በፍርሀት ተውጦ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእስራኤላውያን ብዛት ምክንያት የሞአብ ሕዝብ ታላቅ ፍርሀት ዐደረባቸው፤ እስራኤላውያንንም በጣም ፈሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሞኣባውያን ከዓ፥ ህዝቢ እስራኤል ብዙሓት ስለ ዝኾኑ፥ ብኣኣቶም የመና ፈርሑ። ሞኣባውያን ብደቂ እስራኤል ተሸበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሞአብ ከአ፡ እቲ ህዝቢ ብዙሕ ስለ ዝኾነ፡ ብእኡ ኣዝዩ ፈርሄ። ሞኣብ ብደቂ እስራኤል ተሸበረ።