Numbers 22:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ብለይቲ ናብ በላዓም መጺኡ፡ እቶም ሰባት ኪጽውዑኻ እንተ መጺኦም፡ ተንስእ እሞ ምሳታቶም ኪድ፡ በሎ። ግናኸ ሕጂ እውን እቲ ክብለኩም ዝደሊ ቃል ክትገብርዎ ኣለኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወደ በለ​ዓም በሌ​ሊት መጥቶ፥ “ሰዎቹ ይጠ​ሩህ ዘንድ መጥ​ተው እንደ ሆነ፥ ተነሣ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ሂድ፤ ነገር ግን የም​ነ​ግ​ር​ህን ቃል ታደ​ር​ጋ​ለህ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ወደ በለዓም በሌሊት መጥቶ። ሰዎቹ ይጠሩህ ዘንድ መጥተው እንደ ሆነ፥ ተነሣ ከእነርሱም ጋር ሂድ፤ ነገር ግን የምነግርህን ቃል ብቻ ታደርጋለህ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ወደ በለዓም በሌሊት መጥቶ እንዲህ አለው፦ “ሰዎቹ ሊጠሩህ መጥተው እንደሆነ፥ ተነሣ ከእነርሱም ጋር ሂድ፤ ነገር ግን የምነግርህን ቃል ብቻ ታደርጋለህ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላሳ ቃማ ጾሳይ ባላማኮ ዪደ፥ “ሀ አሳይ ኔና ጼሳናዉ ዬዳ ድራዉ፥ ኔን ኡንቱንቱና ባ። ሽን ታን ነዉ ኦድያዋ ጻላላ ኦ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassaa k'amma S'oossay Balaamakko yiide, «Ha Asay neena s'eesanaw yeedda diraw, neeni unttunttunna ba. Shin taani new odiyaawaa s'alalaa ootsa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He gallassa omars Xoossi Balaamekko yiidi, «Ha asati nena xeygana yida gishshas dendada isttara ba; gidikkoka ta nees yootizaaz xalla ooththa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋላሳ ኦማርስ ጾሲ ባላሜኮ ዪዲ፥ «ሃ ኣሳቲ ኔና ጼይጋና ዪዳ ጊሻስ ዴንዳዳ ኢስታራ ባ፤ ጊዲኮካ ታ ኔስ ዮቲዛዝ ጻላ ኦ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ቃማ ፆሳይ ባላማኮ፥ “ሀ አሳይ ነና ፄጋናዉ ይዳ ግሾ፥ ኔኒ ኤንታራ ባ፤ ሽን ታ ነዉ ኦደይሳ ፃላላ ኦ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He qamma Xoossay Balaamako, “Ha asay nena xeeganaw yida gisho, neeni entara ba; shin ta new odeysa xalaala ootha” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያች ሌሊት እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ወደ በለዓም መጥቶ፣ “እነዚህ ሰዎች የመጡት እንድትሄድላቸው እስከ ሆነ ድረስ አብረሃቸው ሂድ፤ ነገር ግን እኔ የምነግርህን ብቻ አድርግ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ወደ በለዓም መጣና “እነዚህ ሰዎች ወደ አንተ የመጡት ይዘውህ ሊሄዱ ከሆነ ተነሥተህ አብረሃቸው ሂድ፤ ነገር ግን እኔ የምነግርህን ብቻ አድርግ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ብለይቲ ናብ በለዓም መፂኡ፥ “እዞም ሰባት እዚኣቶም ክፅውዑኻ ኻብ መፁ ምስኣቶም ኪድ፤ ግና እቲ ኣነ ዝብለካ ጥራሕ ግበር” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ብለይቲ ናብ በላዓም መጺኡ፡ እዞም ሰባት እዚኦም ኪጽውዑኻ መጺኦም እንተ ኾይኖም፡ ተንሲካ ምሳታቶም ኪድ፡ እቲ ኣነ ዝብለካ ጥራይ ደአ ግበር፡ በሎ።