Numbers 22:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር እንታይ ከም ዚብለኒ ምእንቲ ኽፈልጥ፡ ሎሚ ምሸት እውን ኣብዚ ጽንሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ደግሞ የሚ​ነ​ግ​ረ​ኝን አውቅ ዘንድ ዛሬ ሌሊት ደግሞ በዚህ እደሩ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም እግዚአብሔር ደግሞ የሚነግረኝን አውቅ ዘንድ፥ እባካችሁ፥ ዛሬ ሌሊት ደግሞ በዚህ እደሩ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም ጌታ ይበልጥ የሚነግረኝን ነገር እንዳውቅ፥ እባካችሁ፥ ሌሎቹ እንዳደረጉት እንዲሁ ዛሬ ሌሊት ደግሞ በዚህ እደሩ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ታዉ ኦድያ ሀራባይ ደኦፐ ታን ኤራናዳን፥ ህንተካ ሀች ቃማ ሀዋን አቅተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday taw odiyaa harabay de'ooppe taani eranaadan, hinttekka hachchi k'amma hawaan ak'ite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY taas yootiza hara miishshi diikko ta eranaashe gakkanaas intteka kaseytaththo hachcha omars haan aqite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ታስ ዮቲዛ ሃራ ሚሺ ዲኮ ታ ኤራናሼ ጋካናስ ኢንቴካ ካሴይታ ሃቻ ኦማርስ ሃን ኣቂቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ታዉ በሲያ ሀራባይ ደእኮ ታ ኤራና መላ ህንተካ ሀች ቃማ ሀይሳን አቅተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday taw bessiya harabay de7iko ta erana mela hinteka hachi qamma haysan aqite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም ሌሎቹ እንዳደረጉት ሁሉ፣ እናንተም ዛሬ እዚሁ ዕደሩና እግዚአብሔር (ያህዌ) ምን እንደሚለኝ ደግሞ ልወቅ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን እግዚአብሔር የሚነግረኝ ሌላ ነገር ካለ ከእርሱ እረዳ ዘንድ እስቲ እናንተም እንደ ፊተኞቹ መልእክተኞች ሌሊቱን እዚሁ አሳልፉ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ኸዓ እግዚኣብሄር መሊሱ ዝብለኒ ኽፈልጥስ ንስኻትኩምውን በዛ ለይቲ እዚኣ ኣብዙይ ሕደሩ” ኢሉ መለሰሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸአ እግዚኣብሄር መሊሱ ዚብለኒ ኺፈልጥሲ ንስኻትኩም በዛ ለይቲ እዚኣ ድማ ኣብዚ ተቐመጡ።