Numbers 22:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ በላዓም መጺኦም ድማ፡ ባላቅ ወዲ ጺጶር ከምዚ ይብል፦ ናባይ ካብ ምምጻእ ዝዓግተካ ነገር የልቦን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ በለዓምም መጥተው፥ “የሶፎር ልጅ ባላቅ፦ እባክህ ወደ እኔ መምጣትን ቸል አትበል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ በለዓምም መጥተው። የሴፎር ልጅ ባላቅ። ክብርህን እጅግ ታላቅ አደርገዋለሁና፥ የተናገርኸውንም ሁሉ አደርግልሃለሁና እባክህ፥ ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ ምንም አይከልክልህ፤ እባክህ፥ ና፥ ይህን ሕዝብ ርገምልኝ አለ ብለው ነገሩት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ በለዓምም መጥተው እንዲህ አሉት፦ “የሴፎር ልጅ ባላቅ እንዲህ ይላል፦ ‘እባክህ፥ ወደ እኔ ለመምጣት ምንም ዓይነት ነገር አያግድህ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ባላማኮ ዪደ፥ “ጽፖራ ናአይ ባላቅ ኔና፥ ‘ኔን ታኮ ያናዋ ኔና አያይነ ተኦፖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Balaamakko yiide, «S'ippoora na'ay Baalaak'i neena, ‹Neeni taakko yaanawaa neena ayaynne te"oppo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika Balaamekko biidi, «Xipoora naa Balaaqey nena, ‹Neni taakko yontta mala ay miishshika nena teqqofo! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ባላሜኮ ቢዲ፥ «ጺፖራ ና ባላቄይ ኔና፥ ‹ኔኒ ታኮ ዮንታ ማላ ኣይ ሚሺካ ኔና ቴቆፎ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ባላማኮ ብድ፥ “ስፎራ ናአይ ባላቅ፥ ‘ኔኒ ታኮ ያናይሳ ነና አይብካ ተቆፎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Balaamako bidi, “Sifoora na7ay Balaaqi, ‘Neeni taako yaanaysa nena aybika teqofo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም ወደ በለዓም መጥተው እንዲህ አሉት፤ “የሴፎር ልጅ ባላቅ ይህን እንድንነግርህ ልኮናል፤ ወደ እኔ ለመምጣት የሚያግድህ ምንም ነገር አይኑር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ወደ በለዓም ሄደው የባላቅን መልእክት እንዲህ ሲሉ ነገሩት፤ “ወደ እኔ መምጣት እንዳትችል የሚያግድህ ነገር አይኑር! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ በለዓም ከይዶም ከዓ “ባላቅ ወዲ ሴፎር፥ ‘በይዛኻ፥ ናባይ ካብ ምምፃእ ዝዓግተካ ኣይንበር፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ በላዓም መጺኦም ከአ፡ ባላቅ ወዲ ጺጶር፡ በጃኻ፡ ናባይ ካብ ምምጻእ ኣይትተዐገት። |