Numbers 22:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ መሳፍንቲ ሞኣብ ተንሲኦም ናብ ባላቅ ከይዶም፡ በላዓም ምሳና ምምጻእ ኣይኣበየን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሞዓብ አለቆችም ተነሡ፤ ወደ ባላቅም መጥተው፥ “በለዓም ከእኛ ጋር ይመጣ ዘንድ አልፈቀደም” አሉት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሞዓብ አለቆች ተነሡ፥ ወደ ባላቅም መጥተው። በለዓም ከእኛ ጋር ይመጣ ዘንድ አልፈቀደም አሉት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሞዓብ ሹማምንት ተነሡ፥ ወደ ባላቅም ሄደው፦ “በለዓም ከእኛ ጋር ለመምጣት ፍቃደኛ አልሆነም” አሉት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሞኣባ ካፓቱ ያፐ ደንዲደ፥ ባላቃኮ ስሚደ አ፥ “ባላም ኑናና ዬናን እጼዳ” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Moo'aaba kaappatuu yaappe denddiide, Baalaak'akko simmiide Aa, «Balaami nuunana yeennan is's'eedda» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Mo7aabe cimati Balaaqekko simmidi Balaamey isttara yontta ixxidayssa izas yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሞኣቤ ጪማቲ ባላቄኮ ሲሚዲ ባላሜይ ኢስታራ ዮንታ ኢጺዳይሳ ኢዛስ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሞአበ ሀላቃት ባላቃኮ ጉየ ስሚድ፥ “ባላም ኑራ ዮና እፅስ” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Moo7abe halaqati Balaaqako guye simmidi, “Balaami nuura yoonna ixis” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የሞዓብ አለቆች ወደ ባላቅ ተመልሰው፣ “በለዓም አብሮን ለመምጣት እንቢ አለን” አሉት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ የሞአብ ሹማምንት ወደ ባላቅ ተመለሱና በለዓም አብሮአቸው ለመምጣት እምቢ እንዳለ ነገሩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሹመኛታት ሞኣብ ድማ ተስኡ፤ ናብ ባላቅ ተመሊሶም ከዓ “በለዓም ምሳና ምምፃእ ኣብዩ” በልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሹማምቲ ሞኣኣብ ድማ ተንሲኡ፡ ናብ ባላቅ መጺኦም ከአ፡ በላዓም ምሳና ምምጻእ ኣብዩ፡ በልዎ። |