Numbers 22:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በላዓም ድማ ንኣምላኽ በሎ፦ ባላቅ ወዲ ጺፖር ንጉስ ሞኣብ ክብለኒ ለኣኸለይ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በለዓምም እግዚአብሔርን እንዲህ አለው፥ “የሞዓብ ንጉሥ የሶፎር ልጅ ባላቅ፦ እንዲህ ሲል ወደ እኔ ልኮአቸዋል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በለዓምም እግዚአብሔርን። የሞዓብ ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ። እነሆ፥ ከግብፅ የወጣ ሕዝብ የምድርን ፊት ሸፈነ፥ አሁንም ና እርሱንም ርገምልኝ፤ ምናልባት እወጋው አሳድደውም ዘንድ እችል እንደ ሆነ ብሎ ወደ እኔ ልኮአል አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በለዓምም እግዚአብሔርን እንዲህ አለው፦ “የሞዓብ ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ እንዲህ ብሎ ወደ እኔ ላከ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባላም ጾሳ፥ “ሞኣባ ካቲ፥ ጽፖራ ናአይ ባላቅ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Balaami S'oossaa, «Moo'aaba Kaatii, S'ippoora na'ay Baalaak'i, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Balaameykka Xoossas, «Mo7aabe kawo Xipoora naa Balaaqey, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባላሜይካ ጾሳስ፥ «ሞኣቤ ካዎ ጺፖራ ና ባላቄይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባላም ፆሳኮ፥ “ሞአበ ካዎይ፥ ስፎራ ናአይ ባላቅ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Balaami Xoossaako, “Moo7abe kawoy, Sifoora na7ay Balaaqi, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በለዓምም እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) እንዲህ አለው፤ “የሞዓብ ንጉሥ የሴፎር ልጅ ባላቅ ይህን መልእክት ልኮብኛል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “የሞአብ ንጉሥ የጲዖር ልጅ ባላቅ እንዲህ ብሎ ወደ እኔ የላካቸው ናቸው፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በለዓም ከዓ ንእግዚኣብሄር “ባላቅ ወዲ ሴፎር፥ ንጉስ ሞኣብ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | በላዓም ከአ ንኣምላኽ በሎ፡ ባላቅ ወጺ ጺጶር፡ ንጉስ ሞአብ፡ እንሆ ካብ ምስሪ ዝወጸ ህዝቢ ገጽ ምድሪ ኸዲኑ ኣሎ፡ ሕጂ መጺእካ ንእኡ ርገመለይ፡ ምናልባሽ ክዋግኦን ከውጽኦን እኽእል እየ፡ ኢሉ ለአኸለይ። |