Numbers 21:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ንርእስኻ ሓዊ ተመን ሰሪሕካ ኣብ ዓንዲ ኣንብሮ። ዝተነኸሰ ድማ እንተረኣዮ ብህይወት ክነብር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን፥ “የናስ እባ​ብን ሠር​ተህ በዓ​ላማ ላይ ስቀል፤ እባ​ቡም ሰውን ቢነ​ድፍ የተ​ነ​ደ​ፈው ሁሉ ይመ​ል​ከ​ተው፤ ይድ​ና​ልም” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም ስለ ሕዝቡ ጸለየ። እግዚአብሔርም ሙሴን። እባብን ሠርተህ በዓላማ ላይ ስቀል፤ የተነደፈውም ሁሉ ሲያያት በሕይወት ይኖራል አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እባብን ሠርተህ በእንጨት ላይ ስቀል፤ የተነደፈውም ሁሉ ሲያየው በሕይወት ይኖራል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ኔን ሾሻ መደ፥ ኡንቱንቱ ስንን ም ቦላን ካቃ፤ ዱከቴዳ ኦንነ አ ጼሎፐ ፓጻና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Musa, «Neeni shooshshaa med'd'aade, unttunttu sintsan mitsaa bollan kak'k'a; duketteedda ooninne Aa s'eellooppe pas'ana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode GODAY Muses, «Neni xarqimala shoosh qoxxa kessada tuussa mala adussa miththa bolla kaqqa; shooshshi dukkida asi wurikka hessa be7idi attana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኔኒ ጻርቂማላ ሾሽ ቆጻ ኬሳዳ ቱሳ ማላ ኣዱሳ ሚ ቦላ ካቃ፤ ሾሺ ዱኪዳ ኣሲ ዉሪካ ሄሳ ቤኢዲ ኣታና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ናሰ ብራታፐ ሾሽ መዳ፥ ኤንታ ስንን ም ቦላ ካቃ፤ ሾሻን ዱከትዳ ኦንካ እያ በእኮ ፓፃና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Goday Museko, “Naase biratape shooshi medhada, enta sinthan mitha bolla kaqa; shooshan duketida oonika iya be7iko paxana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “እባብ ሠርተህ በዕንጨት ላይ ስቀለው፤ የተነደፈውም ሁሉ ወደ እርሱ በማየት ይድናል” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር ሙሴን “አንድ የነሐስ እባብ ሠርተህ በረዥም ትክል እንጨት ላይ ስቀለው፤ በእባብ የተነከሰ ሁሉ እርሱን በሚያይበት ጊዜ ይድናል” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ንሙሴ፦ “ምስሊ ተመን ብነሃስ ግበር፤ ኣብ ባላ ድማ ስቐሎ። ኵሉ ዝተነኸሰ ናብኡ እንተ ጠመተ ብህይወት ክነብር እዩ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከአ ሙሴ፡ ዚነድድ ተመን ገበረ፡ ኣብ ባለውን ሰቐሎ። ኮነ ኸአ፡ ገለ ተመን ንሰብ እንተ ነኸሰ፡ ናብቲ ተመን ኣስራዚ ምስ ዝጥምት ይሓዊ ነበረ።