Numbers 21:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እቶም ብምስላ ዚዛረቡ፡ ናብ ሄሽቦን ንዑ፡ ከተማ ሲሆን ትህነጽን ትዳሎን ይብሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ የም​ሳሌ ሰዎች እን​ዲህ ብለው ይና​ገ​ራሉ፦ “ወደ ሐሴ​ቦን ኑ፤ የሴ​ዎን ከተማ ይመ​ሥ​ረት፤ ይገ​ንባ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ በምሳሌ እንዲህ ተብሎ ተነገረ። ወደ ሐሴቦን ኑ፤ የሴዎን ከተማ ይሠራ፥ ይመሥረት፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ባለቅኔዎች እንዲህ ብለው በምሳሌ ተቀኙ፦ “ወደ ሐሴቦን ኑ። የሴዎን ከተማ ይሠራ፥ ይመሥረትም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ሌምሱዋን ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ሀሰቦና ሃይተ፤ ሄ ካታማይ ዛረ ኬጸቶ፤ ስሆና ዎልቃማ ካታማይ ዎ ኤቂደ ኬጸቶ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, leemisuwaan hawaadan yaageeddino; «Haseboona haayite; he katamay zaaretsi kees'etto; Sihoona wolk'k'aama katamay wod'd'i ek'k'iide kees'etto!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ginxo giigsidi yexxizayti hessa gishshas yexxishe «Haseboonekko haa yiite! Hanna katamaya gimbettu! Sihoone katamaya ooso doomettu.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊንጾ ጊግሲዲ ዬጺዛይቲ ሄሳ ጊሻስ ዬጺሼ «ሃሴቦኔኮ ሃ ዪቴ! ሃና ካታማያ ጊምቤቱ! ሲሆኔ ካታማያ ኦሶ ዶሜቱ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ሌምሶን ሀይሳዳ ያግዶሶና፤ “ሀሰቦናኮ ሃይተ፤ ሀ ካታማይ ዛሪድ ኬፀቶ፤ ስሆነ ካታማይ ካሰ ባ በሳ ስሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, leemison haysada yaagidosona; “Haseboonako haayite; ha katamay zaaridi keexeto; Sihoone katamay kase ba bessaa simmo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ባለቅኔዎች እንደዚህ ያሉት ለዚህ ነው፤ “ወደ ሐሴቦን ኑ፣ እንደ ገና ትገንባ፤ የሴዎንም ከተማ ተመልሳ ትሠራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም የተነሣ ባለቅኔዎች እንኳ እንዲህ እያሉ ይቀኙ ነበር፦ “ወደ ሐሴቦን ኑ! ይህች ከተማ ትገንባ! የሲሖን ከተማ ትመሥረት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ከዓ እዮም እቶም ሰብ ብግጥሚ ኸምዙይ ዝበሉ፦ “ናብ ሓሴቦን ንዑ፤ ንሳ ትተሃነፅ፤ ከተማ ሴዎንውን ትተሓደስ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እቶም መሰልቲ ይብሉ፡ ናብ ሔስቦን ንዑ። ከተማ ሲሆን ትነደቕን ትተዐረድን።