Numbers 21:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሄሽቦን ከተማ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያን እያ ነይራ፣ ንሳ ድማ ምስ ናይ ቀደም ንጉስ ሞኣብ ተዋጊኣ ንብዘላ ምድሩ ካብ ኢዱ ወሰዳ፣ ክሳዕ ኣርኖን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሐሴቦንም የአሞራውያን ንጉሥ የሴዎን ከተማ ነበረ፤ እርሱም የፊተኛውን የሞዓብን ንጉሥ ወግቶ ከአሮኤር እስከ አርኖን ድረስ ምድሩን ሁሉ ወስዶ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሐሴቦንም የአሞራውያን ንጉሥ የሴዎን ከተማ ነበረ፤ እርሱም የፊተኛውን የሞዓብን ንጉሥ ወግቶ እስከ አርኖን ድረስ ምድሩን ሁሉ ከእጁ ወስዶ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሐሴቦንም የአሞራውያን ንጉሥ የሴዎን ከተማ ነበረ፤ እርሱም የፊተኛውን የሞዓብን ንጉሥ ወግቶ እስከ አርኖን ድረስ ምድሩን ሁሉ ከእጁ ወስዶ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀሰቦና ካታማይ አሞረቱ ካትያ ስሆና ካታማ። ስሆን ሞኣባ ቢታ ካትያ ካሰዋ ኦሊደ፥ አርኖና ሻፋ ጋካናዉ አ ቢታ ኡባ አፐ አኬዳዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Haseboona katamay Amooretuu Kaatiyaa Sihoona katamaa. Sihooni Moo'aaba biittaa kaatiyaa kasewaa oliide, Arnnoona Shaafaa gakkanaw Aa biittaa ubbaa aappe akkeeddawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hasebooney Amooreta kawo Sihooney kawotida katama; izikka kase Mo7aaben kawotida kawozara olettidi Arnoone shaafaa gakkanaas diza biitta ubbaa isttafe woththi ekkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃሴቦኔይ ኣሞሬታ ካዎ ሲሆኔይ ካዎቲዳ ካታማ፤ ኢዚካ ካሴ ሞኣቤን ካዎቲዳ ካዎዛራ ኦሌቲዲ ኣርኖኔ ሻፋ ጋካናስ ዲዛ ቢታ ኡባ ኢስታፌ ዎ ኤኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀሰቦና ካታማይ አሞረታ ካዋ ስሆነ ኡትያ ካታማ። ስሆነይ ካሰ ሞአበ ቢታ ካዋ ኦልድ፥ አርኖና ሻፋ ጋካናዉ ደእያ ቢታ ኡባ ኤክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haseboona katamay Amooreta kawa Sihoone uttiya katama. Sihooney kase Moo7abe biitta kawa olidi, Arnoona shaafa gakanaw de7iya biitta ubbaa ekis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሐሴቦን የቀድሞውን የሞዓብን ንጉሥ ወግቶ እስከ አርኖን ድረስ ያለውን ምድሩን የወሰደበት የአሞራውያን ንጉሥ የሴዎን ከተማ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሐሴቦን የአሞራውያን ንጉሥ ሲሖን መናገሻ ከተማ ነበረች፤ እርሱም ከሞአብ የቀድሞ ንጉሥ ጋር ተዋግቶ እስከ አርኖን ወንዝ ያለውን ምድር ሁሉ ወስዶበት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓሴቦን ርእሲ ኸተማ ሴዎን ንጉስ ኣሞራውያን እያ። ንሱ ምስቲ ቕድም ንጉስ ሞኣብ ዝነበረ ተዋጊኡ ንዅላ ምድሩ ኽሳዕ ፈለግ ኣርኖን ዝሓዘ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሔስቦን ከተማ ሲሆን ንጉስ ኣሞራውያንን ነበረት እሞ፡ ንሱ ምስቲ ቕድም ዝነበረ ንጉስ ሞኣብ ተዋጊኡ፡ ንብዘላ ምድሩ ኽሳዕ ኣርኖን ካብ ኢዱ ወሲድዋ ነበረ። |